ከአለም ዙሪያ
*ከሊባኖስ እስከ ዌስተርን ባንክ እና ዋሺንግተን የተቀጣጠለው ተቃውሞ *ለጋዛ የሆስፒታል ፍንዳታ እስራኤል ተጠያቂ አይደለችም - ዋይት ሃውስ *አሜሪካ በመላው ዓለም ለሚገኙ ዜጎቿ የጉዞ ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች *3500 ፍልስጤማውያን፤ ከ1400 በላይ እስራኤላውያን ተገድለዋል የእስራኤል ሃማስ ጦርነት በተጀመረ በ12ኛው ቀን ላይ፣ መላውን ዓለም…
Read 1035 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ሃላፊ፤ ሩሲያ ከዩክሬን የእህል ኤክስፖርት ስምምነት ከወጣች ዓለምን መመገብ ፈታኝ እንደሚሆን አስጠነቀቁ፡፡ ሲንዲ ማክኬይን ሰሞኑን ለቢቢሲ እንደተናገሩት፣ የፊታችን ሜይ 18 ቀን 2023 ዓ.ም የጊዜ ገደቡ እንደሚያበቃ የሚጠበቀው ስምምነት መታደስ ይኖርበታል፡፡ የእህል ኤክስፖርት ስምምነቱ ዩክሬን፣ ጦርነቱ እየተካሄደም ቢሆን፣…
Read 1636 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
አዲስ ሃላፊ መቅጠሩ መሰማቱን ተከትሎ የቴስላ አክሲዮን በ2 በመቶ አድጓል ቢሊየነሩ ኢሎን መስክ ለትዊተር አዲስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መቅጠሩን ከትላንት በስቲያ ሃሙስ ያስታወቀ ሲሆን፤ አዲሷ የኩባንያው ሥራ አስፈፃሚ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ሃላፊነቱን ከባለ ሃብቱ ትረከባለች ተብሏል፡፡“ለትዊተር አዲስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ…
Read 1562 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
“አገሪቱ የህዝቡ እንጂ የሱዳን ሠራዊት አይደለችም” ፕሬዚዳንት ሙሴቪኒ የሱዳን መደበኛ ጦር ሰራዊትና የፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ፣ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት ላለማድረስ የመጀመሪያውን ስምምነት በሳኡዲዋ የወደብ ከተማ ጂዳ መፈራረማቸውን የቻይናው CGTN የሳኡዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡የሱዳን ሲቪሎችን ከጉዳት ለመጠበቅ ባለፈው ሐሙስ…
Read 1432 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ናይኪ ለ5ኛ አመት በአፍሪካውያን የሚወደድ አፍሪካዊ ያልሆነ ብራንድ ተብሏል በቴሌኮም ዘርፍ የተሰማራው ኤምቲኤን ብራንድ አፍሪካ የተባለው ተቋም ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው የ2022 የፈረንጆች አመት በአፍሪካ እጅግ ተወዳጅ የሆኑ የንግድ ምልክቶች ዝርዝር ውስጥ ከአፍሪካ ኩባንያዎች የ1ኛ ደረጃን መያዙ ተነግሯል፡፡የናይጀሪያው ዳንጎቴ በበኩሉ ተቋሙ…
Read 19495 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በ500 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ሙሉ ለሙሉ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተንቆጠቆጠች አዲስ ከተማ በመገንባት ላይ የምትገኘው ሳዑዲ አረቢያ፤ በከተማዋ የምትሰራቸው መንትያ ህንጻዎች በግዝፈታቸው አዲስ የአለም ክብረ ወሰን እንደሚያስመዘግቡ አስታውቃለች፡፡ኒኦም የሚል ስያሜ በተሰጣትና በግንባታ ላይ በምትገኘው አዲሷ የሳዑዲ አረቢያ ግዙፍ ከተማ የሚገነቡት እነዚህ…
Read 3239 times
Published in
ከአለም ዙሪያ