ንግድና ኢኮኖሚ
ንግድ ባንክ ‹‹በአረንጓዴ አሻራ ቀን›› ከ23 ሺህ ችግኞች በላይ ተከለ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው ሰኞ፤ በ‹‹አረንጓዴ አሻራ ቀን››፤ በተለያዩ 12 ቦታዎች፣ ከ23 ሺህ በላይ ችግኞች መትከሉን አስታወቀ፡፡ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂን በአገር አቀፍ ደረጃ ለመተግበር ባንኩ፣ በአዲስ…
Read 857 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በተለምዶ አጠራር ጦር ኃይሎች እየተባለ ከሚጠራው ስፍራ ዝቅ ብሎ፣ በቀራንዮ ክፍለ ከተማ እጅግ ባማረ ግቢ ውስጥ የተሠራው ዘመናዊ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት ቀራንዮ ቅርንጫፍ ባለፈው ማክሰኞ ተመርቆ አገልግሎት ጀመረ፡፡ ሱፐርማርኬቱን መርቀው የከፈቱት የዕለቱ የክብር እንግዳ የሼክ መሐመድ አሊ አል-አሙዲ ወንድም፣ ክቡር ሼክ…
Read 1112 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
አዋሽ ባንክና አዋሽ ኢንሹራንስ 10 ሺህ ችግኞች ተከሉ የአዋሽ ባንክና የአዋሽ ኢንሹራንስ ሠራተኞች፤ በመጪው ህዳር ወር የሚያከብሩትን 25ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ምክንያት በማድረግ፣ ባለፈው ቅዳሜ፣ በእንጦጦ 41 እየሱስ እየተባለ በሚጠራው ስፍራ 10 ሺህ የዛፍ ችግኞች ተክለዋል፡፡ የችግኝ ተከላው የተካሄደበት ቦታ…
Read 901 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ሁለተኛው የእስላም ባንክ በምስረታ ላይ ነው የሸሪአን ሕግ መሰረት አድርጎ የሚሰራውና ከወለድ ነፃ አገልግሎት የሚሰጠው ሂጅራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር ተመስርቶ አክሲዮን መሸጥ ጀመረ፡፡ ከውጭና ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ 38 አደራጆች ያሉት ባንኩ ከባለፈው ሰኞ ጀምሮ በንግድ ባንክ በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል፣ በንብ፣ በኦሮሚያ…
Read 1997 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ኪዊንስ ኮሌጅ ማክሰኞ ያስመርቃል ባለፉት 20 ዓመታት የተማረ የሰው ሀይልን በማፍራት አስተዋፅኦ ሲያበረክት የቆየው አድማስ ዩኒቨርሲቲ፤ ባለፈው እሁድ ሀምሌ 14 በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በሚሊኒየም አዳራሽ አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርስቲው 3121 በዲግሪ፣ 1668 በደረጃ 3 እንዲሁም 2059 በደረጃ 4 ቴክኒክና ሙያ ተማሪዎቹን…
Read 1370 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ቤዝ ሶሉሽን ፕሮጀክት የተባለ ድርጅት፤ የአዲስ አበባ ከተማን የመኖሪያ ቤት ችግር ይፈታል የተባለ ዘዴን ለአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ኤጀንሲ አቅርቦ ተቀባይነት ማግኘቱን አስታወቀ፡፡የቤዝ ሶሉሽን ዋና ጠንሳሽ አቶ ናደው ጌታሁን ባለፈው ሐሙስ በስካይ ላይት ሆቴል በሰጡት መግለጫ፤ በከተማው ውስጥ 500 ካሬ…
Read 1661 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ