ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
“AI ENJOY” ውድድር ላይ ያሸነፉ የወርቅ ሜዳልያ ተሸለሙየኢትዮ-ሮቦቲክስ መስራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሰናይ መኮንን፤ በቅርቡ በቻይና በሚካሄደው ዓለማቀፍ የ”ኮዲንግ ስኪል ቻሌንጅ” ላይ 24 ተማሪዎች ኢትዮጵያን ወክለው እንደሚሳተፉ ተናገሩ።ውድድሩ በየዓመቱ በቻይና እንደሚካሄድ ለአዲስ አድማስ የገለጹት አቶ ሰናይ፤ ዘንድሮም በሻንጋይ ከተማ…
Rate this item
(0 votes)
7ኛው ዓመታዊ የሪል እስቴትና የቤት ኤክስፖ ታህሳስ 18 ቀን 2017 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ይከፈታል፡፡ ለሦስት ቀናት የሚቆየው ኤክስፖው ከፍተኛ አልሚዎችን፣ ባለሀብቶችን፣ የፋይናንስ ተቋማትን፣ የቤት ገንቢዎችንና የቤተ ውበት ባለሙያዎችን ጨምሮ፣ የሪል እስቴትና የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ከፍተኛ ባለድርሻ አካላት በአንድ ላይ እንደሚያሰባስብ…
Rate this item
(0 votes)
10 ታዋቂ የቡና አምራች ኩባንያዎች ይሳተፋሉለኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው የተባለለት የቡና ፌስቲቫል (ኮፊ ፌስት) ዛሬና ነገ እሁድ በሸራተን አዲስ ሆቴል ፋውንቴይኑ አካባቢ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ በፌስቲቫሉ ላይ አሥር የሚደርሱ ታዋቂ የቡና አምራችና ላኪ ኩባንያዎች ይሳተፉሉ፡፡ የቡና አምራች ኩባንያዎቹ የተለያዩ ዓይነት የቡና ምርቶቻቸውን…
Rate this item
(0 votes)
 ኦክሎክ ሠራተኞቹን በሽልማት አንበሸበሸ ኦክሎክ ሞተርስ ከቻይናው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ግሎባል- ዩካር ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ ለመሥራትና በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ውስጥ 20ሺ ገደማ ተሽከርካሪዎችን ለደንበኞች ለማቅረብ ከስምምነት ላይ ደረሱ፡፡ ሁለቱ ኩባንያዎች በዛሬው ዕለት ተሲያት በኋላ በሸራተን አዲስ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡ ሲሆን፤…
Rate this item
(2 votes)
 ዳሸን ባንክ ከኤግል ላየን ቴክኖሎጂ ጋር በመተባበር ከወለድ-ነጻ የዱቤ አገልግሎት ማግኘት የሚያስችል “ከወለድ-ነጻ ዱቤ አለ” አገልግሎትን ትላንት አስተዋወቀ፡፡ ከወለድ-ነጻ ዱቤ አለ “IFB DubeAle” የሸሪዐህ መርሆዎችን ተከትሎ የሚሰራ አገልግሎት ሲሆን፤ እንደ ሽያጭ ውል የሚሰራና በደንበኛው ጥያቄ መሰረት የዱቤ አገልግሎት ማግኘት የሚቻልበት…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው የፈረንጆቹ መስከረም ወር 2023 ዓ.ም ጡረታ መውጣታቸውን ያስታወቁት የ92 ዓመቱ የሚዲያ ቱጃር ሩፐርት ሙርዶክ፤ ያለፉትን ሰባት አስርት ዓመታት ያሳለፉት ዓለም አቀፍ የሚዲያ ኢምፓየር በመገንባት ሲሆን፤ በዚህም ሂደት በጋዜጠኝነት፣ በፖለቲካና በፖፕ ባህል ላይ ተፅእኖ ማሳደር ችለዋል፡፡ በ1931 ዓ.ም በአውስትራሊያ ሜልቦርን…
Page 1 of 83