ዋናው ጤና
በተለያዩ ተክሎች ጥቅም ላይ የሚውሉ ፀረ አረም ኬሚካሎች ያለቀናቸው ለሚወለዱ ህፃናት መንስኤ መሆኑን የአለም ጤና ድርጅት አመለከተ፡፡ በአሜሪካ አገር አንድያን ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የተደረገውን ጥናት መነሻ በማድረግ ድርጅቱ ሰሞኑን ይፋ ያደረገው ዘገባ እንደሚያመለክተው፤ በናይትሬት የበለፀጉ ፀረ አረም ኬሚካሎችና ማዳበሪያዎች ህፃናት ያለቀናቸው…
Read 4093 times
Published in
ዋናው ጤና
እ.ኤ.አ በ1918 እና 1919 ዓ.ም ስፓኒሽ ፍሉ (የህዳር በሽታ) የተባለ ወረርሽኝ በሽታ ዓለምን ባተራመሰበትና 1/3ኛውን የአውሮፓ ህዝብ በፈጀበት ዘመን፣ በኢትዮጵያም ሰው በተቀመጠበትና በተኛበት ሞቶ በሚቀርበት፣ ሰው ሞቶ ቀባሪ አጥቶ ጅብ የሰው ስጋ አማርጦ መብላት በሰለቸበት በዚያ ክፉ ዘመን፣ ኢትዮጵያዊቷ የባህል…
Read 11393 times
Published in
ዋናው ጤና
Saturday, 21 November 2015 13:55
ሕዳር ሲታጠንና ዓለምን ያጠቃው የእንፍሉዌንዛ ወረርሽኝ
Written by ሀብታሙ ግርማ፣የዩኒቨርሲቲ መምህር)
የ20ኛው ክፍለ ዘመን የመጀመሪያ ሁለት አስርት ዓመታት ለመላው የዓለም ህዝብ የሰቆቃ ዓመታት ነበሩ፤ ምክንያቱ ደግሞ የወቅቱ ሃያላን መንግስታት በሁለት ጎራ ሆነው ጦርነት ውስጥ ገብተው ስለነበር ነው፡፡ እ.ኤ.አ ከ1914 ዓ.ም እስከ 1918 ድረስ የዘለቀውና የ15 ሚሊዮን ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው ይህ ጦርነት፣…
Read 7216 times
Published in
ዋናው ጤና
Saturday, 14 November 2015 09:46
በስኳር በሽታ የሚያዙ ህፃናት ቁጥር እየጨመረ ነው
Written by መታሰቢያ ካሳዬ metijossy@gmail.com
ከእጅ ወደ አፍ በሆነ ኑሮ፣ የስኳር ህመምተኛ የሆነ ልጅን ማሳደግ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ለማወቅ ራስን በቦታው ላይ አድርጎ ማየት ያስፈልጋል፡፡ ለህመሙ የሚስማሙ (የሚፈቀዱ የተወሰኑ ምግቦችን ብቻ ለማግኘት ያለው ጭንቅ፣ በየጊዜው ከሚከሰተው ድንገተኛ ህመምና ችግር ጋር መጋፈጡ፣ ከአሁን አሁን ልጄን…
Read 11616 times
Published in
ዋናው ጤና
በዓለማችን ባለፈው ዓመት ብቻ 9.6 ሚሊዮን ሰዎች በቲቢ ተይዘዋልኢትዮጵያ በበሽታው ከተጠቁ ግንባርቀደም አገራት አንዷ ናትኢትዮጵያ በበሽታው ከተጠቁ ግንባርቀደም አገራት አንዷ ናት በማደግ ላይ ባሉ አገራት የሚኖሩ ህዝቦች ግንባር ቀደም ገዳይ ከሚባሉት በሽታዎች አንዱ የሆነውን የቲቢ በሽታ ለማስቆም የሚያስችል ”EndTB” የተሰኘ…
Read 4272 times
Published in
ዋናው ጤና
* በዓለማችን በስኳር ህመምየተያዙ ሰዎች - 387 ሚሊዮን* በበሽታው በየዓመቱየሚሞቱ ሰዎች - 5 ሚሊዮን* ከህመሙ ጋር በተያያዘየሚወጣ ወጪ - 550 ቢሊዮንዶላር* ጤናማ የሆነ የአኗኗር ዘይቤንበመከታተል የስኳር ህመምንመከላከል ይቻላል - 70 በመቶ* በ2035 እ.ኤ.አ በዓለማችንይኖራል ተብሎ የሚጠበቀውየስኳር ህመምተኛ - 600ሚሊዮን* እ.ኤ.አ…
Read 4268 times
Published in
ዋናው ጤና

