የሰሞኑ አጀንዳ
ሩሲያ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪቭ በሚገኙ የወታደራዊና ከመንግሥት ጋር ግንኙነት ያላቸው ተቋማት ላይ “ስልታዊ ጥቃቶችን” ለመሰንዘር መዘጋጀቷን ይፋ አድርጋለች። ይህንን ተከትሎም በኪቭ የሚገኙ የውጭ አገር ዜጎች፣ ዲፕሎማቶችና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በአስቸኳይ ከተማዋን ለቀው እንዲወጡ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች። ይህ የሞስኮ ከባድ…
Read 3434 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
"የእስራኤል ጄቶች ግብፅን ቢያጠቁ መመለሻ አያገኙም" የቀድሞ የግብጽ ወታደራዊ አዛዥ ኮሎኔል ሃተም ሳበር፣ የእስራኤል አውሮፕላኖች በግብፅ ላይ ጥቃት ቢሰነዝሩ "መመለሻ ቦታ እንደማያገኙ" በቴሌቪዥን ባደረጉት ቃለመጠይቅ ግልጽ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል፡፡ "የእስራኤል አየር ሃይል ግብፅን ቢያጠቃ፣ ከእስራኤል ለጥቃት የሚነሱ አውሮፕላኖች የሚመለሱበት መንገድ አያገኙም"…
Read 6801 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
በ2025 የመጀመሪያ 6 ወራት ዉስጥ በተለያዩ ሐገራት የደረሱ የተፈጥሮ አደጋዎች በሰዉ ሕይወትና አካል ላይ ካደረሱት ጉዳት በተጨማሪ ዓለምን 135 ቢሊዮን ዶላር አከሰሩ። ለኢንሹራስ ኩባንዮች የጠለፋ ዋስትና የሚሰጠዉ ስዊስ ሪ የተሰኘዉ ኩባንያ እንዳስታወቀዉ፤ ዘንድሮ በግማሽ ዓመት ዉስጥ የተፈጥሮ አደጋ ያደረሰዉ ኪሳራ…
Read 6786 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
"ፕሬዚዳንቱ ለሰላም ላደረጉት ታላቅ ጥረት እውቅና እንሰጣለን" የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ካምቦዲያ ከታይላንድ ጋር ያላትን የድንበር ግጭት ለማስቆምና የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንድትደርስ መርዳታቸውን ተከትሎ፣ አገሪቱ ለኖቤል የሰላም ሽልማት በእጩነት እንደምታቀርባቸው ገልጻለች፡፡ የካምቦዲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሱን ቻንቶል ባለፈው አርብ…
Read 6779 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፣ የመጀመሪያው መጠነ ሰፊ የዖሪሺኒክ ሃይፐርሶኒክ ሚሳዔል ስርዓት ምርት መጠናቀቁን አስታወቁ። የመጀመሪያውን መጠነ ሰፊ ምርት ሂደት ያለፈውና የተመረተው ዖሪሺኒክ ሃይፐርሶኒክ ሚሳዔል ስርዓት፤ በሩሲያ ጦር ወደ ስራ መግባቱን ፑቲን ይፋ አድርገዋል። ለምዕራቡ ዓለም አስደንጋጩ መረጃ መሆኑ አይቀርም ሲሉም…
Read 6916 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
Wednesday, 01 May 2024 20:04
Protesters in custody after Columbia University calls in police to end pro-Palestinian occupation
Written by Administrator
NEW YORK (AP) — Officers took protesters into custody late Tuesday after Columbia University called in police to end the pro-Palestinian occupation on the New York campus.The scene unfolded shortly after 9 p.m. as police, wearing helmets and carrying zip…
Read 1502 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ

