ባህል

Rate this item
(1 Vote)
የኢፌዲሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮና ከመዳ ወላቡ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር፣ ሚያዚያ 4 እና 5 ቀን 2013 ዓ.ም በባሌ ዞን መቀመጫ ሮቤ ከተማ አራተኛውን የጥናትና ምርምር ጉባኤ “የጋራ እሴቶቻችን ለሀገራዊ መግባባትና ህብረብሔራዊ አንድነታችን ያላቸው ፋይዳ” በሚል ርዕስ አዘጋጅቶ…
Rate this item
(3 votes)
"እናማ...“አንድ የጀርመን ፈላስፋ...” “ስሙን የማላስታውሰው የእንግሊዝ ደራሲ...” ምናምን አይነት ጆከሮች ከምትመዙ ..ለምን በምንም ይሁን በምንም ስማቸውን የሰማናቸውን እነ ሌኒንን፣ እነ ቼ ጉቬራን ምናምን አትጠቅሱልንም! መረጃና ማስረጃ አቅርቡ አትባሉ!" እንዴት ሰነበታችሁሳ!የምር ግን ዘንድሮ... አለ አይደል... ‘ተደብራችሁ ውላችሁ፣ ተደብራችሁ እደሩ’ ያለን ነው…
Rate this item
(1 Vote)
(ምስኪኑ ሀበሻ እንደ ልማዱ ድምጹን አጥፍቶ፣ አንድዬ ዘንድ ጎራ ብሏል፡፡ ውለታ ለመጠየቅ፡፡ ምን ይሆን የፈለገው?) እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ! አንድዬ! አንድዬ፡— ማነህ? ጮክ ብለህ ተናገር፡፡ ድምጽህ እየተሰማኝ አይደለም፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— እኔ ነኝ፣ አንድዬ! ምስኪኑ ሀበሻ ነኝ፡፡አንድዬ፡— አንተው ነህ እንዴ! ምስኪን ሀበሻ፡—…
Rate this item
(2 votes)
"ማስመሰል! ማስመሰል! ማስመሰል! እናላችሁ...አለ አይደል...ፎርጅድ ሰው መኖሩን እስካሁን ‘በማስረጃና በመረጃ’ እንደሚባለውአይነት በማሳያነት የምናቀርበው ባይኖረንም፣ ፎርጅድ ባህሪ ግን መኖር ብቻ ሳይሆን የዘመናችን ዋናው መለያ ሆኗል፡፡-" እንዴት ሰነበታችሁሳ! የሆነ አገልግሎት መስጫ ስፍራ ነው። እና የሆነ ባለጉዳይ ከመግባቱ በፊት እጁን በሳኒታይዘር ሙልጭ አድርጎ…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ... አሁን ያለንበትን አይነት ምኑን እንደምንጨብጥ፣ ምኑን እንደምንይዝ ግራ የተጋባንበት የቅርብ የሆነ ጊዜ ማሰቡ አስቸጋሪ ነው፡፡ በአንድ ጊዜ ሁሉ ነገር እንዲህ መላ ቅጡን ያጣል እንዴ! እናላችሁ...“ለበጎ ነው፣” “ሊነጋ ሲል ይጨልማል...” ምናምን መባባሉ አሪፍ ነው፡፡ ለጊዜው ቢሆን ያረጋጋላ! አሁን እኮ…
Rate this item
(2 votes)
"--እና አምስት መቶዋን ‘ላፍ’ ያደርግና አምስት ቀን፣ አምስት ሳምንት፣ አምስት ወር...ጭጭ! ምን አለፋችሁ... የአሥራ አምስት ዓመት ወዳጅነትን በአምስት መቶ ብር ይለውጠዋል፡፡ ምክንያቱም ዘንድሮ ብዙዎቻችን በተለይ ቅርብ ከሆኑ ሰዎቻችን የወሰድነውን የገንዘብም ሆነ የእቃ ብድር የመመለስ አለርጂክ አለብንና፡፡ ኮሚኩ ነገር እኮ...አለ አይደል...ስንመልስም…
Page 1 of 66