ርዕሰ አንቀፅ
‹‹የፍራየርስ ክለብ ኢንሳይክሎፒዲያ ኦፍ ጆክስ›› ካካተታቸው ቀልድ አከል ቁምነገሮች ውስጥ የሚከተለው ይገኝበታል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሚስተር ሁበርት ሐምፍሬይ የተባሉ ምሁር ለአንድ የዩኒቨርስቲ ተማሪ የመጨረሻ የጥናት ወረቀት መካር (advisor) ሆነው ይቀጠራሉ፡፡ የመካርነቱን ሥራ በታላቅ ደስታ ነበር የተቀበሉት፡፡ እንዲህ ብለው፡- ‹‹በዕውነቱ…
Read 5771 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
የሚከተለው ተረት በአበሻም አለ፡፡ የህንዱ ግን ትንሽ ለየት ይላል፡፡ እነሆ፡- ከዕለታት አንድ ቀን አይጦች ከባድ ሰብሰባ አደረጉ፡፡ የስብሰባው ዓላማ በየጊዜው በድመት የሚደርስብንን ጥቃት እንዴት እንከላከል? የሚል ነው፡፡ ሀሳብ ብዙ ከተብላላ በኋላ እንድ ዘዴ ለመዘየድ ተወሰነ፡፡ ይኸውም፤ ‹‹ድመት ሁልጊዜ ባልታሰበ ሰዓት…
Read 5877 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንድ የቻይና ተረት የሚከተለውን ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ ልጆቻቸውን ሰብስበው፣ “ልጆቼ፤ እስከዛሬ መቼም በክፉም በደግም መንበሬ ላይ ሆኜ ሳስተዳድር ታውቁኛላችሁ፡፡ አሁን እርጅናም እየመጣ ነው፤ ሆኖም ለአንዳችሁ መንግሥቴን እንዳወርሳችሁ፤ በማስተዳድር ጊዜ የሰራሁት ጥፋት ካለ ንገሩኝ፡፡ ከእናንተ መካከል ለማን ማውረስ…
Read 6746 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Sunday, 20 November 2016 00:00
ንጉሥ ሆኖ ሳይከሳ የሚሰናበት የለም የዐረቦች ተረትና ምሳሌ የዐረቦች ተረትና ምሳሌ
Written by Administrator
ከአንድ ጋዜጣ ያገኘነው ተረት የሚከተለውን ይመስላል፡- ተረቱ በተለያየ አገር የሚነገር ቢሆንም በዚህ መልኩ የተነገረው እኛ ጋ ነው፡፡ እንደሚያመች አድርገን አቅርበነዋል፡፡ እነሆ፡-ከዕለታት አንድ ቀን ጅብና ቀበሮ ቤት ፍለጋ ይሄዳሉ፡፡ ጅብ ትልቅ ቤት ሲያገኝ፣ ቀበሮዋ ብዙ ቀዳዳዎች ያሉት ትንሽ ቤት አገኘች፡፡ ቀበሮዋም፤…
Read 8174 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Sunday, 13 November 2016 00:00
‹‹መልካም መልካሙን ሥራ፤ ሠይጣን ይፈር!›› ‹‹Do good and shame the devil›› ሼክስፒር
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ መሀንዲስ፣ አንድ የፊዚክስ ባለሙያ እና አንድ ጠበቃ አንድ ቦታ ተቀምጠው ቃለ መጠይቅ እየጠበቁ ነበር፡፡ ቃለ-መጠይቁ ለአንድ መሥሪያ ቤት በዋና ኃላፊነት ለመቀጠር ነበር፡፡ በመጀመሪያ ቃለ-መጠይቁ የተደረገለት ለመሐንዲሱ ነበር፡፡ ‹‹ሥራዎ ምንድነው?›› ተብሎ ተጠየቀ፡፡ ‹‹መሐንዲስ ነኝ›› አለ፡፡ ‹‹የት የት…
Read 8845 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Tuesday, 08 November 2016 13:55
“ልጄ፤ አዲስ ፀጉር አበቀልኩ” “እዛው ቆዳህ ላይ?” “አዎ ልጄ፤ ባታውቀው ነው እንጂ ቆዳዬ’ኮ ሰፊ ነው”
Written by Administrator
አንድ የኢራኖች ተረት የሚከተለውን ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ብዙ ጫጩት የምትፈለፍል አንዲት ዶሮ ነበረች፡፡ የዶሮዋ ባለቤት አንድ ቀን፣ “የምትወልጂውን ጫጩት እንድትነግሪኝ እፈልጋለሁ” አላት፡፡ ዶሮዋም፤“ምኑን ነው ስለ ጫጩቱ ማወቅ የፈለግኸው?” ብላ ግልፅ እንዲያደርግላት ጠየቀችው፡፡ ባለቤትየውም፤ “ወንድ ይሁን ሴት? ለእርባታ የሚሆን ወይስ…
Read 4433 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ