ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጡረታ የወጣች አህያና አንድ ከቤት የተባረረ ውሻ አገር ለቀን እንሂድ ተባብለው ሲጓዙ፤ አህያዋ፤ “የማንታወቅበት አገር ሄደን አዲስ ሥራ ብንጀምር ጥሩ ነው” አለች፡፡ ውሻው፤ “መልካም ሃሳብ ነው፡፡ ዕድሜያችንን እንቀንስና እንቀጠር፡፡ ‘በአዲስ መልክ ሥራ ጀምረናል’ ማለት ብቻ እኮ…
Read 7677 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዚህ በፊት ብዙ ጊዜ ብለነዋል፤ ማንም ስላልሰማን ደግመን እንለዋለን ይላል - አንድ የጥንት ታሪክ ፀሐፊ፡፡ የእኛም እንደዚያው ነው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ደገኛ ገበሬዎች አብረው ይኖሩ ነበር፡፡ ሳር ቤት ነው ያላቸው፡፡ ደሳሳ ጎጆዎች ናቸው፡፡ በድንገት አንድ ቀን የአንደኛው ገበሬ ቤት…
Read 9691 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ጎረቤታም ገበሬዎች ስለሚዘሩት እህል ይመካከራሉ፡፡ አንደኛው - “ዘንድሮ ምን ብንዘራ ይሻላል?”ሁለተኛው - “በቆሎ ብንዘራስ?”አንደኛው - “አዬ በቆሎ አይሆንም፡፡ በቆሎ በቀላሉ በእንስሳቱ ስለሚጫር አያስተርፉልንም፡፡”ሁለተኛው - “እንግዲያው ባቄላ ይሁና?”አንደኛው - “አዬ እሱማ አልሸሹም ዞር አሉ ነው”ሁለተኛው - “ካልሆነ…
Read 7751 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ሰውዬው ከሰፈሩ ሁሉ በምስኪንነቱ የታወቀ ነው፡፡ ዓመት በዓል በደረሰ ጊዜ ሁሉ፣ አንዱ ይመጣና፤“ጋሽ ሰመረ፤ በዚህ በዓል ምን ልታርድ ነው ያሰብከው?”ጋሽ ሰመረም፤ “ካገኘሁ በሬ፣ ካላገኘሁ አንዲት ጫጩት አላጣም!” ሁለተኛው መንደርተኛ በቀጣዩ በዓል ይጠይቀዋል፤ “ጋሽ ሰመረ፤ በቀጣዩ በዓልስ ምን ልታርድ አስሃበል?”ጋሽ ሰመረ፤“በሬ፣…
Read 9314 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ባልንጀራዎች ነበሩ፡፡ ወደ አንድ ሩቅ አገር ለመሄድ አስበው መንገድ ጀመሩ፡፡ አንደኛው በሽተኛና ለቋሳ ነው፡፡ ሁለተኛው ብርቱና ጤናማ ሰው ነው። የሚሄዱት በረሀውን አቋርጠው ነው፡፡ ፀሐዩ ያነድዳል፡፡ አሸዋው ያቃጥላል፡፡ በረሀው ረዥምና ሰፊ ነው፤ አቅምና ወኔ ይፈታተናል፡፡ በዋዛ ማለፍ…
Read 9249 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ከባድ የአገር ወረራ ሊካሄድ መሆኑ ይሰማና፣ ሰው ስጋት በስጋት ይሆናል፡፡ ዙሪያ ገባው ህዝብ መነጋገሪያው ይሄ ጉዳይ ይሆናል፡፡ ከሽማግሌዎቹ አንዱ፤ “በሰሜን በኩል እንሂድና ወደ ታች ወደ ምሥራቅ እንውረድ” ሁለተኛው፤ “የለም የለም፤ ከምዕራብ ወደ ደቡብ ብንከባቸው ነው የሚያዋጣን”ሶስተኛው፤“ኧረ…
Read 8384 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ