ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዋቂና አንድ አላዋቂ መንገድ ላይ ይገናኛሉ፡፡ አዋቂ፡- እንደምን ውለሃል ወዳጄ አላዋቂ፡- እግዚሃር ይመስገን እንዴት ከርመሃል?አዋቂ፡- እኔ ደህና ከርሜያለሁ፡፡ አላዋቂ፡- ይሄ ምሁር ነኝ ባይ ጉረኛ ሁሉ ሰፈር ውስጥ አላስቀምጥ አለን እንጂ እኛማ ደህና ነን፡፡አዋቂ፡- እንዴት ነው ያስቸገረው?…
Rate this item
(7 votes)
ቀበሮ መሞቻዋ ደርሶ በዱር አራዊት ፊት ትናዘዛለች፤ አሉ፡፡“ወዳጆቼ ሆይ! እንግዲህ እኔ ከዚህ ዓለም መሰናበቴ ነው፡፡ ስለዚህ ጥቂት ቃላት ልናገር፤ አያ አንበሶ ጉልበት ባታበዛ ጥሩ ነው፡፡ እሜት ጦጢትም ብልጣ ብልጥነቱን አታብዢው! ዝንጀሮ ወሬ እያቀባበልክ፣ የዱር አራዊቱን እርስ በርስ አታባላቸው፡፡ ከርከሮ ቀን…
Saturday, 20 January 2018 12:07

የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል!

Written by
Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፤ የዱር አራዊት ስለ እድራቸው ለመወያየት እንደተሰበሰቡ፤ የአንበሳ ድምፅ ከወደ ጫካው ይሰማል፡፡ ስብሰባቸውን አቋርጠው፤ “ኧረ ንጉሥ አንበሳ ይጮሃል፡፡ ምን ሆኖ ይሆን?” አለ አንደኛው፡፡ “ሲያገሣ ይሆናል ባንጨነቅ ይሻላል” አለ ሌላው፡፡ “ኧረ ግዴላችሁም፤ ጩኸቱን እየሰማችሁ ለምን ዝም አላችሁ፤ ብሎ ይጨርሰናል፡፡…
Rate this item
(10 votes)
 ደራሲ ከበደ ሚካኤል ከፃፏቸው አጫጭር ትርክቶች መካከል የሚከተለው ይገኝበታል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ፈረሰኛ ተራራ እየወጣ ሳለ፤ አንድ፣ አንድ እግሩ ቆራጣ የሆነ ሰው ያንን መንዲስ የሚያክልና ጫፉ ሩቅ የሆነ ተራራ፤ እየተንፏቀቀ ለመውጣት ሲፍጨረጨር ያገኘዋል፡፡ ያም እግሩ የተቆረጠ ሰው፡- “ጌታዬ እባክህ…
Rate this item
(11 votes)
ጥንት፣ ዛሬ እየፈረሰ ባለው ማዕከላዊ ምርመራ ድርጅት እሥር ቤት ውስጥ የተለያዩ ሰዎች ታስረው ይመጡ ነበር፡፡ የገና ሰሞን ከታሠሩት ውስጥ ጥቂቶቹን ዛሬ እንይ፡፡ ተረት ይምሰሉ እንጂ ዕውነተኛ ባህሪያት ናቸው፡፡ በበዓል ማሠር የተለመደ ነበር! ሁለት ዕብዶች ነበሩ፡፡ አንደኛው ፒያሳ ደጎል አደባባይ እየዞረ፡-“ጓድ…
Rate this item
(11 votes)
አንዳንድ ተረት አድማጭ ሲያጣ ተደጋግሞ ይነገር ዘንድ ግድ ይሆናል፡፡ ያ ከዓመታት በፊት ያቀረብነው ተረት ስለ ጅቦቹና ስለ አህዮች ነው፡፡ ጅቦቹም፣ አህዮቹም ዛሬም አሉ፡፡ ስለዚህ ደግመን እንተርከዋለን፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ሶስት አህዮች በጠፍ ጨረቃ ሣር ሊግጡ ይወጣሉ-እንደ ሰው፡፡ አንድ ሣሩ የለመለመ…