ርዕሰ አንቀፅ

Sunday, 11 September 2016 00:00

አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ!

Written by
Rate this item
(26 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አንበሳ እና አንድ ድብ በየፊናቸው ለአደን ወጥው ድንገት መንገድ ላይ የወደቀ ግልገል ያገኛሉ፡፡ አንበሳ፤ “እኔ ነኝ ቀድሜ የደረስኩት፡፡ ስለዚህ ይሄ ግልገል የእኔ ሊሆን ይገባል፡፡” አለ፡፡ ድብ፤ “አንተ ገና መድረስህ ነው፡፡ እኔ ቀደም ብዬ ነው የደረስት፡፡ ስለሆነም…
Rate this item
(29 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ቀበሮ ጉሮሮው ውስጥ አጥን ተቀርቅሮበት በጣም ሲሰቃይ ዋለ፡፡ ወደማታ ላይ አንዲት ረዝም ኩምቢ ያላት ወፍ አገኘና እንዲህ አላት፡- “ወፊት ሆይ”“አቤት” አለች ባለ ኩምቢዋ ወፍ፡፡“አንድ ነገር ልለምንሽ?”“የምችለው ከሆነ ምን ቸገረኝ”“የምትችይው ነገር ነው፡፡ በዚያ ላይ ለውለታሽ ዋጋሽን እከፍላለሁ”…
Rate this item
(17 votes)
ከአንድ የተረት ስብስብ መጽሀፍ የተገኘ ተረት የሚከተለውን ይመስላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ በጣም ቁጠኛ የሆነ ልጅ ነበር፡፡ አባቱ የልጁን አመል ለመግራት አንድ ካርቶን ሙሉ ሚስማር ሰጠውና፤ “ቁጠኝነት ሲሰማህ አንድ አንድ ሚስማር እያወጣህ ከጣውላ በተሰራው ግድግዳ ላይ በመዶሻ ምታ” አለው፡፡ ልጁ…
Rate this item
(14 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጌታውን ወደ ጦር ሜዳ የሚወስድ ፈረስ ነበረ፡፡ ከጊዜ በኋላ ፈረሱ ማርጀቱ እየተሰማው መጣ፡፡ ፈረሱ በራሱ ጊዜ ለጌታው ማገልገሉን ትቶ የወፍጮ ቤት አገልጋይ ብሆን፤ ምናለበት ብሎ አሰበና ወደ ወፍጮ ቤት ለመቀጠር ሄደ፡፡ ባለወፍጮ ቤቶቹ፤ ‹‹ወደዚህ ለምን መጣህ?››…
Rate this item
(15 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንሥር ጎጆ ቤቷን ትልቅ ዛፍ ቅርንጫፍ ላይ ትሠራለች፡፡ አንዲት ድመት ደግሞ ከነልጆቿ የዛፍ ግንድ መካከል የተቦረቦረ ሥፍራ ትኖራለች፡፡አንዲት የዱር አሣማ ደግሞ ከዛፉ ግርጌ በተቦረቦረው ግንድ ውስጥ ከነልጇቿ ትኖራለች፡፡ እነዚህ ሶስት እንስሳት እንደ ጎረቤታሞች ሁሉ በፍቅር ተሳስበው፣…
Rate this item
(16 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንድ መንደር ውስጥ በርካታ የአይጥ መንጋ ይፈላና አካባቢውን ይወርረዋል፡፡ ይህን ችግር ለማስወገድ የሚቻለው ድመት ወዳለው ሰው ሄዶ ድመቱን ተውሶ አይጦቹን እንዲያስወግድ ማድረግ ነው፡፡ ስለዚህ የሰፈሩ ሰው መክሮ ተመካክሮ ድመት ወዳለው ሰው ዘንድ ሄዶ፤“ጌታ፤ እንደምታውቀው መንደራችን በአይጥ ተወሮ…