ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(14 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ በህይወት ኑሮው ሁሉ ነገር ተሳክቶለት፣ ይለጉመው ፈረስ፣ ይጭነው አጋሠሥ ያለው እጅግ የናጠጠ ዲታ ሰው ነበረ፡፡ እጅግ ቆንጅዬ ሚስት የነበረችው ሲሆን፤ ከእሷ የተወለዱ የሚያማምሩ ልጆችም ነበሩት፡፡ ታዲያ ይህን ሰው ሁልጊዜ የሚከነክነው በአገሩ ውሸት እንጂ ዕውነት አለመኖሩ ነበር፡፡…
Rate this item
(15 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ሶስት ሌቦች ወደ አንድ ሀብታም ግቢ ይገቡና፣ ጌትየው መተኛቱን ካረጋገጡ በኋላ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ይመክራሉ፡፡ አንደኛው፡- እኔ ጌትየው አካባቢ ሆኜ መንቃት አለመንቃቱን እያየሁ ልጠብቅ ሁለተኛው፡- እኔ ደግሞ ቀስ ብዬ የበረቱን በር ልክፈትና ከብቶቹን ላስወጣ ሦስተኛው፡- እኔ፤ እደጅ…
Rate this item
(11 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ በጣም አባቱን የሚፈራ ልዑል ነበር፡፡ በፍርሃቱ ምክንያት የሠራውን ሥራ ሁሉ ለንጉሡ ከመናገር ይቆጠባል፡፡ ከሁሉም በላይ ልጅየውን፣ ልዑሉን የሚያስደነግጠው አባትየው ምንም ነገር ቢሰማ አይደነቅም፡፡ ስለዚህ፤ አንድ አዲስ ነገር ሲያቀርብለት፤ “በርታ፤ ገና ይቀርሃል” ይላል፡፡ ልዑሉም፤ “ምን ባደርግ ነው…
Rate this item
(14 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሽማግሌ ንጉሥ፤ በአንድ አገር ይኖር ነበረ፡፡ ንጉሡ አንድ ልጅ አለው፡፡ ይህ ልጅ ከዕውቀት ዕውቀት የሌለው፣ ከልምድ ልምድን ያላገኘ፣ በዕድሜውም ገና ለጋ ነበረ፡፡ ሆኖም የዕለት ሰርክ ምኞቱ፣ የአባቱን ዙፋን ወርሶ፣ በምቾት ተንደላቆ መኖር ነበር፡፡ ስለዚህ መኝታ ቤቱን…
Rate this item
(12 votes)
ሩሲያውያን አንድ ተረት አላቸው፡፡ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ንጉሥ በዋናው ከተማ ውስጥ እየተዘዋወረ ሳለ የጣት ቀለበቱ ይጠፋበታል፡፡ ወዲያው በጋዜጣ ላይ ማስታወቂያ ያወጣል፡፡ “የጣት ቀለበቴን አግኝቶ ላመጣልኝ ሰው ወሮታውን እከፍላለሁ” የሚል ነው ማስታወቂያው፡፡ አንድ ተራ ወታደር ዕድለኛ ሆነና ቀለበቱን አገኘ፡፡ “ምን ባደርግ…
Rate this item
(15 votes)
አባትና ልጅ ወደ አንድ ማህበር ስብሰባ ለማድረግ በፈረስ ሆነው ይሄዳሉ አሉ፡፡ መንገድ ላይ ሳሉ ክርክር ያነሳሉ፡-አባት - ይሄ ፀሐይ እየጠነከረ ሲመጣ፣ የፈረሱ ጥላ በስተቀኝ በኩል ይሆናልልጅ - የለም በግራ ነው የሚሆነውአባት - አይሆንም፡፡ ምክንያቱም ዳገቱን ከወጣን በኋላ፣ እኛ ወደ ግራ…