ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(25 votes)
 አንድ የሩሲያ ተረት እንዲህ ይላል፡- ባልና ሚስት ዓሳ ሊያጠምዱ ወደ አንድ ሀይቅ ይወርዳሉ፡፡ ገና መንገድ ሳሉ፤ ሚስት፤“የሚያዙት ዓሳዎች ግማሾቹ ለልጆቻችን ምግብ ይሆናሉ፡፡ ግማሾቹን ደግሞ ወደ ገበያ ወስደን እንሸጣቸውና፤ ሌሎቹ ኑሯችንን ማሟያ ገንዘብ ያመጣሉ፡፡” ትላለችባል፤ “እስቲ መጀመሪያ ዓሳዎቹ ይገኙ፡፡ ከዚያ ደግሞ…
Rate this item
(23 votes)
አለቃ ገብረ ሃና ከዕለታት አንድ ቀን መንገድ እሄዳለሁ ብለው ይነሳሉ፡፡“ማዘንጊያ” ይላሉ ሚስታቸውን“አቤት” ይላሉ ሚስት“መንገድ ልሄድ አስቤያለሁ”“ወዴት?”“ወደ ቆላ ወርጄ የታመመ ጠይቄ፣ የተጣላ አስታርቄ እመለሳለሁ!”“እንግዲያው ባዶ ሆድዎን አይሄዱም፤ ቆይ ቁርስ ደርሷል፡፡”“ባዶ ሆዳችንን አደል የተፈጠርን?”“ቢሆንም ወንድ ልጅ የሚገጥመው ስለማይታወቅ ባዶ ሆዱን አይወጣም”“ሴትስ የሚገጥማት…
Rate this item
(17 votes)
ቀን አንዲት ድመት አንድ አውራ ዶሮ ታይና አድፍጣ ልትበላው ትፈልጋለች፤ በእርግጥ ልትበላው አይገባትም በህጉ፡፡ አውራ ዶሮው በመሠረቱ፤ ድመት አውራ ዶሮ የመብላት ባህል የላትም በሚል በቸልተኝነት ግቢው ውስጥ እየተጐማለለ ይዝናናል፡፡ አመሻሽ ላይ ነው፡፡ በመጨረሻ ድመቷ ዘልላ ከመያዙዋ በፊት፤ ምክንያት እንደሚያስፈልጋት አሰበችና…
Rate this item
(18 votes)
 (እኻ ቲያፈኳን ኧኳዳር አት ኧደንግር ባነ ባረም) የቤተ ጉራጌ ተረትከኤዞፕ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይለናል፡፡ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው ክፉኛ ይታመምና ቤቱ ይተኛል፡፡ የመንደሩ ሰው ሁሉ የሚበላም የሚጠጣም እያመጣ በየተራ ይጠይቀዋል፡፡“አቶ እገሌ” ይላል ጠያቂ“አቤት” ይላል ተጠያቂ“ዛሬስ እንዴት ነህ?”“ከትላንቱ ይሻለኛል”“ሐኪም ዘንድ ሄደህ…
Rate this item
(13 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጐልማሣ ፈረስ መጋለብ በጣም ያምረውና ወደ ገበያ ፈረስ ሊገዛ ይሄዳል፡፡ ገበያ ውስጥ ብዙ ፈረስ የያዘና አንድ ፈረስ ብቻ የያዙ ሁለት ነጋዴዎች አሉ፡፡ ወደ ባለ ብዙው ፈረስ ይጠጋና፤“ይሄ ስንት ነው?” ይለዋል፡፡ባለብዙው ፈረስ - “ሁለት ሺ”ፈረስ ገዢ -…
Rate this item
(19 votes)
 የሚከተለውን የፃፉልን እጓለ ገብረ ዮሐንስ ናቸው፡፡ “የከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ” በሚለው መጽሐፋቸው ውስጥ ነው፡፡ በግሪክ ሜቶሎጂ የሚገኝ አንድ ትልቅ ተረት አለ፡፡(ይህም ስለ ፕሮሚሴቭስ የሚነገረው ነው፡፡ ትልቅ ምሥጢር በውስጡ ደብቆአል፡፡ ፕሮሚሴቭስ በሚል አርእስት የቀድሞውን ተረት መሠረት በማድረግ፣ ኤስሂሎስ የሚባለው ትራጀዲን የፈጠረ ባለቅኔ፣…