ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(26 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት እናት ለልጅዋ፤ “ከጥቂት ቀን በኋላ ከቤታችን ብዙዎች ጫጩቶች ይኖሩናል” ትለዋለች፡፡ ልጇም፤ “ማነው የሚያመጣልን ወይስ አንቺ ልትገዢ ነው?” ይላታል፡፡ እናቱም፤ “የለም ማንም አያመጣልንም፡፡ እኔም አልገዛም፡፡ ጫጩቶቹ ግን ይፈለፍላሉ”ልጅ፤ “እንዴት?” ብሎ እናቱን አፋጠጣት፡፡ እናትየውም ወደ አንዲት ትንሽ ክፍል…
Rate this item
(20 votes)
የምድር አውሬ ሁሉ መሰብሰቢያና መናገጃ አንድ ገበያ ነበር ይባላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አውሬ ሁሉ እገበያ ሲውል አያ ጅቦ ግን ሳይሄድ ቀረ፡፡ የማታ ማታ ገበያተኛ ሲመለስ ከጎሬው ወጣና ከመንገድ ዳር ተቀመጠ፡፡ ገበያ ምላሽ ሲሆን እንኮዬ ዝንጆሮ ስትመጣ፣ የገበያውን አዋዋል ጠየቃት፡፡ እንደምትቸኩል…
Rate this item
(12 votes)
የሚከተለው ተረት “ከብላቴን ጌታ ማሕተመ ሥላሴ ወ/መስቀል ስብስብ ሥራዎች” ያገኘነው ነው፡፡ “ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ሰው አንዲት ቤት ሊሠራ ፈቀደ፡፡ ነገር ግን ይህ ሰው ተመልካችና ጠንቃቃ አልነበረምና ይህች አዲስ ቤት የምትሠራበትን ጠንካራውን መሬት መምረጡን ትቶ፤ ሥራው የሚፋጠንበትን አኳኋን ብቻ ተመልክቶ፣…
Rate this item
(13 votes)
የላቲን አሜሪካው ጎሬላ መሪና አብዮታዊ ንድፈ - ሀሳብ ቀማሪ፣ ቼ ጉቬራ ዕውነተኛ ስሙ ኤርኔስቶ ጉቬራ ነው፡፡ የ1960ዎቹ አዲስ የግራ - ሥር - ነቀል ኃይሎች ጀግና ነው፡፡ በፊደል ካስትሮ በሚመራው የኩባ አብዮት ዋና ከሚባሉት ሰዎች አንዱ ነው፤ ቼ፡፡ ቼ ጉቬራ የአርጀንቲና…
Rate this item
(15 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ እናት ቢምቢ ትንኝና ልጅ ቢንቢ ትንኝ ነበሩ፡፡ ልጅዬዋ ቢምቢ፤ በአገሩ እየተዘዋወረች ዙሪያ ገባው ውስጥ ነዋሪ - የሆኑትን እንስሳት፣ አዕዋፍና ነብሳት ልትጠይቃቸው ጎራ ልትል አሰበች፡፡ ይህንን ያወቀችው እናት፤ “መሄዱንስ ሂጂ፡፡ ዘመድ ማግኘትና መጠየቅ በጣም ጥሩ ነው፡፡ ነገር…
Rate this item
(14 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ በህይወት ኑሮው ሁሉ ነገር ተሳክቶለት፣ ይለጉመው ፈረስ፣ ይጭነው አጋሠሥ ያለው እጅግ የናጠጠ ዲታ ሰው ነበረ፡፡ እጅግ ቆንጅዬ ሚስት የነበረችው ሲሆን፤ ከእሷ የተወለዱ የሚያማምሩ ልጆችም ነበሩት፡፡ ታዲያ ይህን ሰው ሁልጊዜ የሚከነክነው በአገሩ ውሸት እንጂ ዕውነት አለመኖሩ ነበር፡፡…