ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(3 votes)
 ከዕለታት አንድ የቅዳሜ ሹር ለት፣ ቤተ ክርስቲያን የ“ፈስኩ” ደውል ከተደወለ በኋላ፣ የአንድ ቤተ-ሰብ መላው አባላት እቤት ተሰብስበዋል፡፡ የመጀመሪያው ወንድ ልጅና የመጨረሻ ትንሿ ሴት ልጅ፣ ቤተ ክርስቲያን ድረስ ሄደው እናትና አባታቸውን ይዘው ነው የመጡት። መካከለኛውና ሞገደኛው ወንድ ልጅ ግን ቤት ተኝቶ…
Rate this item
(3 votes)
አንዳንድ እውነት ሲያረጅ ተረት ይመስላል፡፡“የዛሬ ዐርባ ዓመት ገደማ የበርበሬ አሻጥር ፈፅመዋል በሚል ነጋዴዎች ተገድለዋል! ወይም እንደ ጊዜው አባባል አብዮታዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል!” ከዚያ ቀጥሎ ደግሞ ሲሚንቶ ጤፍ ውስጥ ቀላቅለው የሸጡ አሻጥረኛ ነጋዴዎች ታሰሩ ተባለ፡፡ ውሎ አደረና ለግንባታ የሚያገለግል ሲሚንቶ ካገር ጠፋ…
Rate this item
(4 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ በሸዋም፤ በጎጃምም፤ በጎንደርም፤ በትግራይም የታወቀ ሊቅ አዋቂ ነው የተባለ ባለቅኔ፣ ዙፋን ችሎት ተከሶ ይቀርባል።ከሳሹ ሰው ደግሞ ምንም እውቀት የሌለው፤ አዋቂ እያሳደደ በነገር የሚወጋ፣ ሆኖም ሹማምንቱ ሁሉ የሚፈሩት ሰው ነበር። ነገር- መጎንጎን ይችልበታል የሚባል ሰው ሥለሆነ ነው…
Rate this item
(7 votes)
ጥንት ጠዋት ደራሲ ከበደ ሚካኤል፣ በታሪክና ምሳሌ መጽሐፋቸው የመከሩን ዛሬም ፋይዳው ኃያል ነው። እነሆ፡- “አንድ ቀን ብረት ድስት ፣ ሸክላ ድስትን አለው። እኔን ነው በሁሉም መልክህ የሚመስለው ወንድሜ ነህ እኮ ባታውቀው ነው አንጂ ከዛሬ ጀምሮ እንሁን ወዳጅ።እኔን እንደመቅረብ መሸሽህ ለምነው?አካሌ…
Rate this item
(4 votes)
 የሚከተለውን የፃፈልኝ ዶ/ር እጓለ ገ/ዮሐንስ ናቸው፡፡ ዶ/ር እጓለ ለሰአሊና ገጣሚ ገብረ ክርስቶስ ደስታ የስዕል ካታሎግ ከጀርመን ሀገር በመግቢያ የፃፉ ሰው ናቸው፡፡ እንደሚታወቀው የሰአሊ ገብረክርስቶስ ደስታ ስዕሎች ዘርፋቸው ከረቂቅ ስእል ዝርያ ነው፡፡ ስለዚህም ዶ/ር እጓለ ሲፅፉ፤ “…ዛሬ በሀገራችን እያንዳንዱ ሰው በቤቱ…
Rate this item
(5 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዋቂና አንድ አላዋቂ ሰው መንገድ ሲሄዱ ይገናኛሉ።አዋቂ፡-“እንደምን ውለሃል ወዳጄ?” ሲል በሰላምታ ጀመረ፡፡አላዋቂ፡-“ደህና እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ወዴት እየሄድክ ነው?”አዋቂ ፡-“ወደ ገበያ”አላዋቂ፡-“ጎሽ ብቻዬን ከምጓዝ የሚያካሂደኝ አገኘሁ፡፡ እኔም ወደዚያው ስለሆንኩ አብረን እንጓዛለን”በዚሁ ተስማምተው እየተጨዋወቱ ሲጓዙ ድንገት አንድ አጥር ላይ የተቀመጠ…
Page 11 of 72