አግራሞት

Rate this item
(1 Vote)
የካሜሩን አንጋፋ ፖለቲከኛ የሆኑት የ75 ዓመቱ የክብር ፓርላማ አባል ሮጀር ሜሊንጊ ከ25 ዓመት አጋራቸው ፕሪስሲል ጋር በቤተሰብ እና በጓደኞች ታጅበው በሰርግ ተጣመሩ። የሜፉ እና አፋምባ ፓርላማ አባል እንዲሁም የቀድሞ የባጀት ሚኒስትር ዴኤታ ከወጣቷ ባለቤታቸው ጋር አዲስ ምዕራፍ ጀምረዋል።የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል…
Rate this item
(4 votes)
በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ የተፈጠረው ሰው ሰራሽ «ንጋት ሐይቅ» ከኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ባሻገር ለአካባቢው ማህበረሰብ ታላቅ የኢኮኖሚ ምንጭ እየሆነ ነው። በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ብቻ ከሐይቁ ከ10 ሺህ 700 ቶን በላይ የዓሣ ምርት የተገኘ ሲሆን፣ ይህም ከቀደመው ዓመት ጋር ሲነጻጸር…
Rate this item
(2 votes)
በኩዌት አዲስ ተጋቢዎች የጋብቻ ቃል ኪዳን ካሰሩ ከሶስት ደቂቃዎች በኋላ በመፋታታቸው በማህበራዊ ሚዲያ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል። በሀገሪቱ ታሪክ አጭሩ ጋብቻ ተብሎ የሚገመተው ይህ እንግዳ ክስተት ሙሉ በሙሉ የተፈጸመው በአካባቢው በሚገኝ የአውራጃ ፍርድ ቤት ውስጥ ነበር። ጥንዶቹ በዳኛ ፊት ይፋዊ የጋብቻ…
Rate this item
(1 Vote)
ናሳ እ.ኤ.አ. በ2032 እና ከዚያ በኋላ "በጨረቃ ላይ መኖርና መስራትን" እውን ለማድረግ ያለውን እቅድ ይፋ አድርጓል። ይህ የጠፈር ተመራማሪዎች ተቋም በመቶዎች የሚቆጠሩ ስኩዌር ማይሎች ስፋት ያለው ቋሚ የጨረቃ ቤዝ ለመገንባት አቅዷል። ተቋሙ ይህንን የጨረቃ ቤዝ "በጨረቃ ደቡባዊ ዋልታ ላይ ቀጣይነት…
Rate this item
(0 votes)
በቻይና ጓንግዶንግ ግዛት ከሚኖሩ አንድ የ56 ዓመት አርሶ አደር ፊኛ ውስጥ ለሦስት ዓመታት ያህል የቆየና 1.3 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጅግ ግዙፍ ጠጠር በስኬት ተወገደ። ግለሰቡ ከዓመታት በፊት ጀምሮ በተደጋጋሚ የመሽናት ፍላጎትና የሽንት መውጣት ችግር ቢያጋጥማቸውም፣ ምልክቶቹን ቀላል አድርገው በመመልከታቸው ወደ…
Page 1 of 4