Saturday, 22 September 2012 13:21

የተመራቂዎች የስዕልና ቅርጻቅርጽ ኤግዚቢሽን ይከፈታል

Written by  መልካሙ ተክሌ melkamutekle@gmail.com
Rate this item
(0 votes)

የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የስነ ጥበብ ትምህርት ክፍል በስዕልና ቅርጻ ቅርጽ ለሶስት ዓመት ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ያስመረቀ ሲሆን፤ በሚቀጥለው ሳምንት የተመራቂዎቹ ስራዎች ለእይታ ይቀርባሉ፡፡ የተማሪዎቹ የስዕልና የቅርፃ ቅርፅ ስራዎች በኮሌጁ አርት ጋለሪ ከመጪው ማክሰኞ ጀምሮ የሚቀርብበት ኤግዚቢሽን፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አቶ አሚን አብዱልቃድር በተገኙበት ተመርቆ ይከፈታል፡፡ ኮሌጁ ማንኛውም ህብረተሰብ ኤግዚቢሽኑን እንዲጐበኝ ጋብዟል፡፡

 

 

Read 2853 times Last modified on Saturday, 22 September 2012 13:24