Saturday, 10 February 2024 09:52

34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ምዕራብ አፍሪካ ቀርቷል

Written by  ግሩም ሰይፉ
Rate this item
(0 votes)

ከ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ላይ አይቮሪኮስት ከናይጀሪያ ተገናኝተዋል። የአፍሪካ ዋንጫ ለ18 ጊዜ ምዕራብ አፍሪካ መግባቢያ ተረጋግጧል።
ከደረጃና ከዋንጫው ጨዋታዎች በፊት በተደረጉት 50 ጨዋታዎች 116 ጎሎች ከመረብ ያረፉ ሲሆን ስታድዬም የገባው ተመልካች አጠቃላይ ድምር 1 ሚሊዮን 30ሺህ 524 እዲሆንና በአማካይ አንድ የአፍሪካ

ዋንጫ ጨዋታን 20,610 ተመልካች እንደታደመው ለማወቅ ተችሏል።
አይቮሪኮስትና ናይጀርያ በአቢጃን ከተማ በሚገኘው አኩሳኔ ኡታራ ስታድየም በዋንጫ ጨዋታ ሲገናኙ በታሪካቸው ለ29 ጊዜ ይሆናል። ሁለቱ ቡድኖች በወዳጅነት፤ በአፍሪካ ዋንጫና በዓለም ዋንጫ ማጣሪያዎች እና

ዋና ወድድሮች 28 ጊዜ ተገናኝተዋል። በ9 ጨዋታዎች እኩል ሲሸናነፉ በ10 ወጣቶች አቻ ተለያይተዋል።
 የምዕራብ አፍሪካ አገራት ለዓለም እግርኳስ በርካታ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾች እያቀረቡ ናቸው።  CIES የተባለው የጥናት ተቋም ባወጣው ሪፖርት ከአፍሪካ  አገራት  ፕሮፌሽናል ተጨዋችችን በዓለም ዙሪያ  

በማሰማራት ግንባር ቀደም ቀይ የሆነችው 399 ተጨዋቾች ያስመዘገበችው ናይጀሪያ ናት። ጋና 311፣ ሴኔጋል 230፣  አይቪሪኮስት 201 እንዲሁም ካሜሮን 143 ተጨዋቾች በማሰማራት  እስከ 5ኛ ደረጃ

ይጠቀሳሉ። ትራንሰራር እንዳመለከተው 26 ፕሮፌሽናል ተጨዋቾች የያዘው የአይቬሪኮስት ቡድን አጠቃላይ ስብስብ በዋጋ ሲተመን 334.56 ሚሊዮን ዩሮ ሲሆን 24 ተጨዋቾች ያሰባሰበው የናይጀሪያ ቡድን

በ332 ሚሊዮን ዩሮ ዋጋው ተተምኗል።
Opta  የተባለ ተቋም ለሰራው ሰተስቲባ ዩሮ ቮልት 34ኛውን አፍሪካ ወንጫ የማሸነፍ ዕድል  56.2%  ለናይጀሪያ ሲሆን አዘጋጇ አይቪሪኮስት ደግሞ 43.8 ዕድል ተሰጥቷል።
ናይጀሪያ የአፍሪካ ዋንጫውን ለ4ኛ ጊዜ በማሸነፍ የከፍተኛ ውጤት ክብረ-ወሰኑን የውጤት ክብረወጡ ከጋና ጋር ያቀደች ሲሆን አይቮሪኮስት ደግሞ ለ3 ጊዜ የአፍሪካ ሻምፒዮና በመሆን ከናይጀሪያ ጋር ክብረወሰኑን

ለመጋራት ታነጣጥራለች።
በ34ኛው አፍሪካ ዋንጫ ላይ የአፍሪካ  እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ከ12 አጋር ተቋማት ጋር መሰራቱ መሰረቁ ገቢውን ያጠናከረለት ሲሆን ሀገሬና የተሳተፉት 24 ብሔራዊ ቡድኖች  ከ213 በላይ ስፖንስሮችን ወደ

ውድድሩ ይዘው መቅረባቸው የአፍሪካ እግር ኳስ በፋይናንስ እየተሳካለት መምጣቱን ያመለክታል። የአፍሪካ ዋንጫው ጨዋታዎች በ180 አገራት በቀጥታ ስርጭት የቴሌቪዥን ሽፋን በማግኘት ከ700 ሚሊዮን በላይ

ተመልካች እንደተከታተላቸው ለማወቅ ተችሏል።ካፍ ለአፍሪካ ዋንጫ ያዘጋጀውን የገንዘብ ሽልማት  በ40%  ሻምፒዮኑ አገር 7 ሚሊዮን ዶላር ለሁለተኛ 4 ሚሊዮን፣ ለ3ኛ 2.5 ሚሊዮን ዶላር፤ እንዲሁም

ለአራተኛ  ጊዜ 1.3 ሚሊዮን ዶላር የሚታሰብ ይሆናል።

Read 325 times