Thursday, 01 February 2024 00:00

ዶ/ር በለጠ በላቸው በሳይንስ ሙዚየም በመገኘት የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕይን ጎብኝተዋል

Written by 
Rate this item
(2 votes)

የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ታሪክ ተመራማሪው የታሪክ ምሁሩ እና በቅርቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለመጀመሪያ ጊዜ ያሳተመው''  የዘመናዊት ኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ ከ1900-2015 ዓ.ም.'' መጽሐፍ ላይ አስተያየት በመስጠት ሞያዊ ድጋፍ ያበረከቱት ዶ/ር በለጠ በላቸው በሳይንስ ሙዚየም በመገኘት የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕይን ጎብኝተዋል።



Read 592 times