Thursday, 18 January 2024 07:30

ደራሲ እሱባለው አበራ "ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ?" የተሰኘ ሁለተኛ መጽሐፉንለአንባቢያን አቅርቧል

Written by 
Rate this item
(0 votes)
"ትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬን ለአንቺ" መጽሐፍ
ደራሲ እሱባለው አበራ "ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ?" የተሰኘ ሁለተኛ መጽሐፉን ትላንት ረቡዕ ጥር 8 2016 ዓ.ም ለአንባቢያን አቅርቧል።
መጽሐፉን ጃፍርን ጨምሮ በተለያዩ የመጻሕፍት መደብሮች ታገኛላችሁ ተብላችኋል።
Read 635 times