Thursday, 18 January 2024 07:28

.የዶ/ር መላኩ አዳል እሸቴ "ለሉሲ ሀገር ሰዎች" መጽሐፍ ከሰሞኑ ለአንባቢያን ደርሷል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

መጽሐፉ በዋናነት የኢትዮጵያ ችግሮች፣ መንሥዔዎች እና የመፍትሔ ሀሳቦች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል ተብሏል። በአምስት መቶ ብር  ለአንባቢያን ቀርቧል።

Read 556 times