በሳምኬት ዘኢትዮጵያ የተሰናዳውና “የባስልጣኑ መንገድና ሌሎችም” የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይየሚያተኩሩ የተለያዩ ሃሳቦችን በተለያየ ርዕስ እያነሳ የሚነትን ሲሆን፤ 175 ገጽ ተቀንብቦ በ100 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡
Saturday, 17 August 2019 13:25
“የባለ ስልጣኑ መንገድ እና ሌሎችም” ለንባብ በቃ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና