ባለፈው ሀምሌ 3 ቀን 2011 ዓ.ም ሊካሄድ ታቅዶ በተለያዩ ምክንያቶች የተራዘመው 96ኛው ጦቢያ ግጥም በጃዝ፤ የፊታችን ረቡዕ ዓ.ም ከቀኑ
11፡30 ጀምሮ በራስ ሆቴል እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ በዕለቱ እንደተለመደው ግጥም፣ ዲስኩር፣ የአንድ ሰው ተውኔትና ሌሎች ጥበባዊ መሰናዶዎች ለታዳሚ እንደሚቀርብ ታውቋል፡፡
Created on 11 May 2024
በ1966 ዓ.ም ዘመኑ በተማሪዎችና ምሁራን የተቀጣጠለው የኢትዮጵያ አብዮት 50ኛ ዓመት አስመልክቶ በግልም በቡድንም በተለያዩ ኹነቶች እየተዘከረ ይገኛል፡፡ ሰሞኑን የኢትዮጵያ አብዮት 50ኛ ዓመትን የሚዘክር ሴሚናር በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፣ ራስ መኮንን አዳራሽ ተካሂዷል። ከትናንት በስቲያ በተካሄደው ሴሚናር
Created on 11 May 2024
በትግራይ ክልል፣ ምስራቃዊ ዞን፣ ሃውዜን ከተማ የሚገኝ በርካታ ዓመታትን ያስቆጠረ ቅርስ መዘረፉ ተሰምቷል። ቅርሱ በከተማዋ በሚገኘው እንዳ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ይገኝ እንደነበረ ተገልጿል።ይኸው ቅርስ ከወርቅና በከፊል ከብር የተሰራ መስቀል መሆኑን አንድ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የቤተ ክርስቲያኑ አገልጋይ
Created on 09 May 2024
ባለፉት 50 ዓመታት ከ8ሚ. በላይ ዜጎችን መድረስ ችሏል በአሁኑ ወቅት 700ሺ ዜጎች የፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች ናቸው ትልቅ የሀገር ሃብት ነውና መከበርና መጠበቅ አለበት ተብሏልላለፉት አምስት አሰርት ዓመታት የቤተሰባቸውን እንክብካቤ ያጡና የቤተሰባቸውን እንክብካቤ ለማጣት በአደጋ ላይ ያሉ ህፃናትን የቤተሰብ
Created on 08 May 2024
ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ ያደረጉት አቶ ጥበበ እሸቱ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ከ2.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍና ለ7ሺ500 አረጋውያን ሙሉ ወጪውን በመሸፈን የምሣ ማብላት መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡ አቶ ጥበበ ትላንት ሚያዝያ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በመቄዶንያ ማ
Created on 04 May 2024
የፍየል ዋጋ አይቀመስም - የበግ ቅናሽ አሳይቷልየትንሳኤ በዓል የገበያ ዋጋ ከገና በዓል የገበያ ዋጋ አንፃር መጠነኛ መሻሻል ማሳየቱን ነጋዴዎችና ሸማቾች ተናገሩ፡፡ የአዲስ አድማስ ሪፖርተሮች በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ትልልቅ የገበያ ቦታዎችን ከቃኙ በኋላ ባገኙት መረጃ ነው የበዓል ግባቶች የዋጋ ሁኔታ
አርበኛ ወይዘሪት ሆይ ከበደች ስዩምን የሚዘክር መርሃ ግብር በነገው ዕለት ቅዳሜ ግንቦት 3 ቀን 2016
የግሪካዊው ደራሲ ኒኮስ ካዛንታኪስ ”The Last Temptation of Christ“ የተሰኘ ልብወለድ መጽሐፍ ”የመጨረሻው ፈተና”
ስብሐቲዝም የሀሳብ ውይይት የፊታችን እሁድ ሚያዝያ 20 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ቤተመዛግብት እና