Saturday, 23 January 2016 13:49

“የሀበሻ ጀብዱ” መፅሀፍ ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በብሄራዊ ቤተ - መፃህፍትና ቤተ - መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ “የሀበሻ ጀብዱ” የተሰኘ መጽሐፍ ላይ ውይይት ያካሂዳል፡፡ በቼኮዝሎቫኪያ ተወላጁ ዶ/ር አዶልፍ ፓርላሳክ በተፃፈውና በተጫነ ጆብሬ መኮንን የተተረጎመው እንዲሁም በጣሊያን ወረራ ላይ በሚያተኩረው መፅሐፍ ላይ ለሚደረገው ውይይት የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት ጋዜጠኛና የታሪክ ተመራማሪው ታዲዮስ ታንቱ እንደሆኑ ታውቋል፡፡

Read 1829 times