
Created on 17 April 2021
ከሳምንት በፊት በታጠቁ ኃይሎች ከፍተኛ ጥቃት በተፈጸመበትና በርካቶች በተገደሉበት የሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬና አካባቢው፣ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በታጠቁና በተደራጁ ኃይሎች ከፍተኛ ጥቃት እየተፈጸመ መሆኑ ተገለፀ። በጥቃቱ እስከ አሁን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ዜጎች መገደላቸው የተጠቆመ ሲሆን በከተማዋ የሚገኙ በር
Created on 17 April 2021
በህዳሴው ግድብ ውዝግብ ጉዳይ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጣልቃ ገብቶ መፍትሔ እንዲያበጅ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጠየቀ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ለችግሩ መፍትሔው በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት መነጋገር ነው በሚል አቋሙ ፅንቷል፡፡የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከትናንት በስቲያ ለተባበሩት

Created on 17 April 2021
በሳምንቱ 12 ሺ 864 አዲስ ታማሚዎችና 194 በበሽታው ሳቢያ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ተመዝግቧል፡፡ያሳለፍነው ሳምንት በኮሮና ወረርሽኝ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን ያሻቀበበትና የፅኑ ህሙማን ቁጥር በእጅጉ የጨመረበት እንደነበር የጤና ሚኒስቴር መረጃዎች ጠቅመዋል። ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ብቻ ለ8ሺ 8

Created on 17 April 2021
በግንቦት መጨረሻ ለሚካሄደው አገራዊ ምርጫ ከተዘጋጁ 50 ሺህ ያህል የምርጫ ጣቢያዎች መካከል ግማሽ ያህሉ የመራጮች ምዝገባን ማከናወን አለመቻላቸውን ቦርዱ ያስታወቀ ሲሆን እስከ ትናንት በስቲያ ሐሙስ በ25 ሺህ 151 ጣቢያዎች ብቻ ነው መራጮች የተመዘገቡት ብሏል። ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በበኩላቸው ዜጎ

Created on 17 April 2021
ለ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ 573 እጩዎችን ያቀረበው እናት ፓርቲና 472 እጩዎችን ለፌደራልና ለክልል ምክር ቤቶች ያቀረበው ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) ከሃይማኖታዊ አወቃቀር ነፃ ሆነው የተቋቋሙ ፓርቲዎች መሆናቸውን ገለፁ፡፡ ፓርቲዎቹ የሃይማኖት ጉዳይ ከድርጅታችን አወቃቀር ጋር አብሮ የሚሄድ ጉዳይ አይደ
የማህበረሰብን ችግር የሚፈቱ የስራ ሀሳቦችና ኢንተርፕራይዞች የስራ እድሎችን ለመፍጠርና ችግሮችን ለመፍታት አማራጮች የሚያቀርቡ እንደሆኑ ተገለፀ።
የማህበረሰብን ችግር የሚፈቱ የስራ ሀሳቦችና ኢንተርፕራይዞች የስራ እድሎችን ለመፍጠርና ችግሮችን ለመፍታት አማራጮች የሚያቀርቡ እንደሆኑ
የእውቁና አንጋፋው ጋዜጠኛ አባተ መንደፍሮ ሀይሉ “ታልከል” መፅሐፍ ባለፈው ረቡዕ በጊዮን ሆቴል ውስጥ በሚገኘው ግሮቭ