• መነሻ ገፅ
  • ዜና
  • ርዕስ አንቀፅ
  • ባህል
  • ህብረተሰብ
  • ጥበብ
    • ኪነ-ጥበባዊ ዜና
    • ልብ ወለድ
    • የግጥም ጥግ
    • አግራሞት
    • ማራኪ አንቀፅ
  • ነፃ አስተያየት
  • የሰሞኑ አጀንዳ
  • ፖለቲካ በፈገግታ
  • ከአለም ዙሪያ
  • ጤና
  • ንግድና ኢኮኖሚ
ጀግንነት በድቅድቁ ጨለማ - የቅራት ጥልቅ የሕይወት ፍልስፍና
ህብረተሰብ
ጀግንነት በድቅድቁ ጨለማ - የቅራት ጥልቅ የሕይወት ፍልስፍና
Written by Administrator

በአማራ ክልል የገጠር አካባቢዎች ከብት ከሀብት በላይ የሕይወት ምሰሶ እና የማንነት መገለጫ ነው። ይህንን ውድ ሀብት ለማቆየት ከሚከፈሉት መስዋዕትነቶች ሁሉ ግንባር ቀደሙ "ቅራት" የተባለው ጥልቅ ባሕላዊ እሴት ነው። ፀሐይ ስትጠልቅ

ርዕሰ አንቀፅ ክፋትህና ውሸትህ ሲጠፋብህ፤ ጠላትህን አስታውሰኝ በለው
አንድ ንጉሥ አንድ ብልህ አጫዋች ነበራቸው። በየጊዜው ከሚመክራቸው ምክር መካከል ሰሞኑን የነገራቸውን ለመቀበል ከብዷቸዋል። ሰሞኑን የመከራቸው “ከወዳጆችዎ ይልቅ፣ ስለርስዎ ድክመት ዕውነቱን የሚነግሩዎ ጠላቶችዎ ናቸውና አዳምጧቸው” የሚል ነበር። ንጉሡ አላመኑበትም። ስለዚህ