ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
የ2005 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ‹መለስ ዋንጫ› የመጀመርያ ዙር ትናንት የተጠናቀቀ ሲሆን ነገ በጊዮን ሆቴል በሚደረግ ስብሰባ አጠቃላይ ሂደቱ ሊገመገም ነው፡፡ የሊጉ ውድድር ዘንድሮ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ እና የዓለም ዋንጫ የማጣርያ ግጥሚያ እንዲሁም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢት…
Saturday, 30 March 2013 15:30

ኃይሌ በ40 ዓመቱ ይሮጣል

Written by
Rate this item
(11 votes)
በሃዋሳ በስሙ የሚያዘጋጀው ማራቶን ትኩረት እያገኘ ነው በቅርቡ 40ኛ ዓመቱን የሚይዘው ኃይሌ ገብረስላሴ በ “ግሬት ማንችስተር ራን” እንደሚሳተፍ የውድድሩ አዘጋጆች አስታወቁ፡፡ ስለተሳትፎው የተጠየቀው ኃይሌ ‹‹ሩጫ ስለሚያስደስትኝ መሮጤን እቀጥላለሁ፤ መቼ እንደሚያበቃልኝ አላውቀውም፤ ወደ ማንችስተር ተመልሼ ለመወዳደር የምችልበትን እድል መተው አልችልም›› ብሏል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ስታዲየም በዓለም ዋንጫ የሶስተኛ ዙር የማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የቦትስዋና አቻውን 1ለ0 በማሸነፍ የምድቡን መሪነት አጠናከረ፡፡ ዋልያዎቹ በዚሁ ጨዋታ ከቦትስዋና ያልጠበቁት ከባድ ፉክክር የገጠማቸው ሲሆን ብቸኛዋን የማሸነፊያ ጎል ባለቀ ሰዓት የደደቢቱ ጌታነህ ከበደ አስቆጥሮ ሙሉ…
Rate this item
(3 votes)
በአውሮፓ 5 ታላላቅ ሊጎች የ2012 -13 የውድድር ዘመንን ሲጠናቀቅ ከሁለት ወር ያነሰ ጊዜ ሲቀረው በየሊጐቹ የሻምፒዮናነት ፉክክሩ ብዙም አጓጊ አይደለም፡፡ በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ማን ዩናይትድ፤ በስፔን ላሊጋ ባርሴሎና እንዲሁም በጀርመን ቦንደስ ሊጋ ባየር ሙኒክ የየሊጋቸውን የደረጃ ሰንጠረዥ በሰፊ የነጥብ ልዩነት…
Rate this item
(2 votes)
በ2014 እኤአ ላይ በብራዚል ለሚካሄደው 20ኛው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ በሚደረገው የምድብ ማጣርያ ነገ በአዲስ አበባ ስታድዬም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከቦትስዋና ሊገናኙ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለጨዋታው መደበኛ ልምምዱን በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ሲጀምር የግብ አዳኝ ሰላዲን ሰይድ ተቀላቅሎታል፡፡የቦትስዋና ብሄራዊ ቡድን ትናንት…
Rate this item
(2 votes)
በፖላንዷ ከተማ ባይድጎስዝ ነገ በሚደረገው 40ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያ ጠንካራ ቡድን በማሳተፍ ለተቃናቃኝ አገሮች ፈተና እንደምትሆን ተገለፀ፡፡ በዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮናው ከ56 አገራት የተውጣጡ ከ432 በላይ አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች ለአዋቂ እና ለወጣት በተዘጋጁ አራት የውድድር መደቦች ይሳተፋሉ፡፡…