የግጥም ጥግ
• የዕውቀት ብቸኛው ምንጭ ተሞክሮ ነው፡፡ አልበርት አንስታይን• የትኛውም ታላቅ ነገር ድንገት አይፈጠርም፡፡ ኢፕክቴተስ• ደስታን የሚያመጣልን ጉዞው እንጂ መዳረሻው አይደለም፡፡ ዳን ሚልማን• ራስህን ማወቅ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ነው፡፡ አርስቶትል• ከአንተ ከማይሻል ሰው ጋር ፈጽሞ ወዳጅነት አትፍጠር፡፡ ኮንፋሺየስ• ፍልስፍና የእውቀት ሳይንስ…
Read 1723 times
Published in
የግጥም ጥግ
• መፃሕፍትን ውደድ እንዴት ያለ በረከት ነው! ኤሊዛቤት ቮን አርኒም• መፃሕፍትን ከማንበብ ይልቅ መፃፍ ነበረብኝ፡፡ አላን ላይትማን• እንደ መፅሐፍ ያለ ታማኝ ወዳጅ የለም፡፡ ኸርነስት ሄማንግ ዌይ• አንድ ጊዜ ማንበብ ከተማርክ፣ ለዘላለም ነፃ ትወጣለህ፡፡ ፍሬድክስ ዳግላስ• ጥሩ መፅሐፍ ማንበብ የመጓዝ ያህል…
Read 1676 times
Published in
የግጥም ጥግ
ያለፈ ታሪኩን፣ አመጣጡንና ባህሉንየማያውቅ ህዝብ፣ ሥር እንደሌለውዛፍ ነው።ማርከስ ጋርቬይ. የቀድሞው ህብረተሰብ ታሪክ በሙሉየመደብ ትግል ታሪክ ነው።ካርል ማርክስ. ታሪክን መለወጥ አልችልም፤መለወጥም አልፈልግም። እኔየምችለው ነገን መለወጥ ብቻ ነው።ያንንም እየሰራሁ ነው።ቦሪስ ቤከር. ስለ መጪው ጊዜ አትፍራ፤ ስላለፈውዘመን አታልቅስ።ፔርሲ ቢሼ ሼሊ. ታሪክ ከስምምነት ላይ…
Read 1929 times
Published in
የግጥም ጥግ
መልሱ አልተሰጠምአንተነህ ግዛውምን ይረባታል፣ መልሱ ቢጠፋኝእያዟዟረች፣ የምታለፋኝአጉል ጠያቂ - ልክ የለው ሲጠምያደናግራል - እያማረጠምልማድ ሆኖበት - ዙሪያ መጠምጠምመልስ ነው ይላል - መልስ አልተሰጠምመላም የለው፣ መልስም የለው፣ መላም የለው፣ የሷስ ነገርሆነ ብሎ ማወናበድ፣ ሆነ ብሎ ማደናገርየአንዳንዱ ጠያቂ፣ ንፍገትስ ይደንቃልመርጠህ መልስ ብሎ፣…
Read 1927 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጸሐይ ከንፈር አላት፥ እንጆሪ ሚመስልጨረቃ ጣት አላት፥ ቀጭን እንዳለንጋሰማይ አለው እሳት፥ ምድርን የሚያከስልከጥጥ የተሰራ፥ ደመና አለው አልጋ።ተራራ አንገት አለው፥ መቃ የመሰለአለቱ ሕብስት ነው፥ በጣይ የበሰለዛፍ አለው ቁንዳላ፥ የተመሳቀለድንጋይ ብርሃን አለው፥ የተንቀለቀለጨለማ ግርማ አለው፥ እጅግ ሚያንፀባርቅሰይጣን እምነት አለው፥ ከእግዜር የሚያስታርቅሰው ባለግብር…
Read 2146 times
Published in
የግጥም ጥግ
እያንዳንዱ አርቲስት መጀመሪያ አማተር ነበር። ራልፍ ዋልዶ ኢመርሰን ስዕል፤ ቃላት አልባ ሥነ ግጥም ነው። ሆራስ ፊትህን በመስተዋት ውስጥ፣ ነፍስህን በጥበብ ውስጥ ታያለህ። ጆርጅ በርናርድ ሾው ውበት ዓለምን ይታደጋታል፡፡ ፊዮዶር ዶስቶቭስኪ ጥበብ የባህል ድንበሮችን ሁሉ ይሻገራል። ቶማስ ኪንካዴ የጥበብ ሥራ የነፃነት…
Read 2158 times
Published in
የግጥም ጥግ