ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 “ሜላድ የብራና ማዕድ” የተሰኘ የጥንታዊ ብራናዎችና ተያያዥ ቁሳቁሶች አውደ ርዕይ በመጪው ሰኔ ወር ይከፈታል፡፡ “ኑ ድንቅ ነገር እዩ” በሚል መሪ ቃል የተሰናዳው በአይነቱ ልዩ ነው የተባለው የብራና አውደ ርዕይ ሰኔ 8 እና 9 ቀን 2016 ዓ.ም በቦሌ ደብረሳሌም መድሃኔአለም ካቴድራል…
Rate this item
(0 votes)
የአገራችንን የግማሽ ምእተ አመት የፖለቲካ የኢኮኖሚና የማህበራዊ እንቅስቃሴ የሚያስቃኘው የኮሎኔል መርሻ ወዳጆ አዲስ መጽሐፍ፣ የፊታችን እሁድ ግንቦት 11 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጽሐፍት ኤጀንሲ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ የመጽሐፉም ርእስ ”በሦስቱ መንግስታት ያጋጠሙኝ እድሎችና…
Rate this item
(1 Vote)
አርበኛ ወይዘሪት ሆይ ከበደች ስዩምን የሚዘክር መርሃ ግብር በነገው ዕለት ቅዳሜ ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም በወመዘክር አዳራሽ ታላላቆች በታደሙበት ይከናወናል፡፡ በተጨማሪም የአርበኛዋን አንጸባራቂ ገድል የሚያሳይ አጭር ድራማም ለታዳሚው ይቀርባል፡፡በታሪካችን ሂደት ሴቶች ያላቸውን አስተዋፅኦ የሚዘክር ልዩ የፓናል ውይይት ከኪነ-ጥበባዊ ዝግጅቶች…
Rate this item
(0 votes)
የግሪካዊው ደራሲ ኒኮስ ካዛንታኪስ ”The Last Temptation of Christ“ የተሰኘ ልብወለድ መጽሐፍ ”የመጨረሻው ፈተና” በሚል በማይንጌ ወደ አማርኛ ተመልሶ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ኒኮስ ካዛንታኪስ በ1883 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ) በክሪት ከተማ ተወለደ፡፡ ከአቴንስ ዩኒቨርስቲ የሕግ ዲግሪውን ካገኘ በኋላ፣ በታዋቂው ፈላስፋ ሄንሪ በርግሰን ሥር…
Rate this item
(1 Vote)
ስብሐቲዝም የሀሳብ ውይይት የፊታችን እሁድ ሚያዝያ 20 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት(ወመዘክር) አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።
Rate this item
(1 Vote)
"የሕላዌ እንቆቅልሽ " የተሰኘ መጽሐፍ ነገ ይመረቃልየደራሲ ማንደፍሮ ማሩ "የሕላዌ እንቆቅልሽ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በወመዘክር አዳራሽ ይመረቃል።
Page 1 of 316