Created on 01 June 2024
ኢትዮጵያ በሶማሌላንድ፣ በርበራ ወደብ በኩል ነዳጅ ለማስገባት መስማማቷን የበርበራ ከተማ ከንቲባ አብዲሽኩር መሃሙድ ሃሰን ተናግረዋል። ከንቲባው ይህንን የተናገሩት የሶማሌላንድ የነጻነት በዓል በአዲስ አበባ የሶማሌላንድ ኤምባሲ በተከበረበት ወቅት ነው።አብዲሽኩር፤ ኢትዮጵያ የነዳጅ ምርት የምታስመጣበትን ወደብ ወደ በር
Created on 01 June 2024
የደቡብ ጎንደር ዞን፣ ታች ጋይንት ወረዳ፣ የእናት ፓርቲ ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን ዲበኩሉ፣ በጸጥታ ሃይሎች መታሰራቸውን ፓርቲው አስታውቋል። ”የአባላቱ እስራት የፖለቲካ ስብራታችን አንድ ማሳያ ነው” ብሏል፤ እናት።ፓርቲው ሰሞኑን በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ባሰራጨው መረጃ፤ አቶ ሰለሞን ዲበኩሉ በጸጥታ ሃይሎች ተይዘው የታሰሩ
Created on 01 June 2024
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ፣ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ግጭት በማገርሸቱ ሳቢያ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች የሕክምና አገልግሎት እያገኙ አለመሆኑን አስታውቋል። በኢትዮጵያ የኮሚቴው ቡድን መሪ ኒኮላስ ቮን አርክስ እንደተናገሩት፣ ኮሚቴው በግጭቱ ቀጥተኛ ተሳታፊ ከሆኑ ሃይሎች ጋር በመገናኘት ዓለም አቀፍ የሰ
Created on 28 May 2024
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከግንቦት 21- 27 ቀን 2016 ዓ.ም ለሰባት ተከታታይ ቀናት የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ በአዲስ አበባ ያካሂዳል፡፡ በነገው ዕለት ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም የመክፈቻ ሥነስርዓቱ በአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም እንደሚከናወን ታውቋል፡፡በዚህ የመክፈቻ ሥነስርዓት ላይ ከየወረዳው የተለ
Created on 28 May 2024
ግንቦት 17 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ፣ ከዚህ ቀደም ያላጋጠመ ትልቅ ስህተት ተፈጥሯል፡፡ በብርሃንና ሰላም ማተምያ ቤት በተከሰተ “የቴክኒክ ችግር” ሳቢያ፣ የሌላ ጋዜጣ ገጾች ተቀላቅለው (ከእኛ ዕውቅና ውጭ) ለሥርጭት በቅቷል፡፡ ጋዜጣው ለሥርጭት ከመብቃቱ በፊት ስህተቱን ብናውቅ ኖሮ፣
ምሁራን በ”ብሄርተኝነት” መፅሀፍ ላይ የፓናል ውይይት አካሄዱ በዶ/ር በብርሃኑ ሌንጂሶ የተደረሰው “ብሔር-ተኝነት” የተሰኘው መጽሐፍ ከትላንት
ነገ በአአዩ ባሕል ማዕከል እንገናኝ።
ነዋሪነቱን በባህር ማዶ ያደረገው ገጣሚ ሰሎምን ሞገስ (ፋሲል)፤ “ባሻ አሸብር በጀርመን” የተሰኘ የግጥም መድበል ባለፈው