ባለፈው ሀምሌ 3 ቀን 2011 ዓ.ም ሊካሄድ ታቅዶ በተለያዩ ምክንያቶች የተራዘመው 96ኛው ጦቢያ ግጥም በጃዝ፤ የፊታችን ረቡዕ ዓ.ም ከቀኑ
11፡30 ጀምሮ በራስ ሆቴል እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ በዕለቱ እንደተለመደው ግጥም፣ ዲስኩር፣ የአንድ ሰው ተውኔትና ሌሎች ጥበባዊ መሰናዶዎች ለታዳሚ እንደሚቀርብ ታውቋል፡፡
Monday, 15 July 2019 10:44
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና