Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Tuesday, 01 November 2011 13:58

“ምዕራባዊት” ለንባብ በቃ

Written by
Rate this item
(5 votes)
“ያልታበሱ እንባዎች” እና “አድጎ አይቼው” በሚሉ ሥራዎቻቸው የሚታወቁት ደራሲ አሰፋ በቀለ ገብረኢየሱስ “ምዕራባዊት” በሚል ርእስ አዲስ፣ረዥም ልቦለድ መፅሐፍ ለንባብ አበቁ፡፡ በሦስት ክፍሎች 69 ምዕራፎችን በ252 ገፆቹ የያዘው መፅሐፍ በ35 ብር ከትናንት በስቲያ ጀምሮ እየተሸጠ ነው፡፡
Tuesday, 01 November 2011 13:53

“ብሌን” ፊልም ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በኢዮብ ተስፋዬ ተጽፎ አንተነህ ሞትባይኖር አዘጋጅቶ ፕሮዲዩስ ያደረገው “ብሌን” የፍቅር ፊልም ነገ እና ከነገ ወዲያ በአዲስ አበባ እና በሌሎች ከተሞች በሃያ አምስት ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡ ዋነኛ መመረቂያውን በስድስት ኪሎው ስብሰባ ማዕከል ያደረገው የ100 ደቂቃ ፊልም ላይ ወይ ሰው አንተነህ፣ ሰላማዊት…
Saturday, 22 October 2011 11:53

“ሲኒማ ሴፍ” ሥራ ጀመረ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በሁለት ወጣት ባለሐብቶች በቡራዩ ከተማ የተቋቋመው “ሲኒማ ሴፍ” ባለፈው እሁድ “ፔንዱለም” የአማርኛ ፊልምን በማሳየት ሥራ ጀመረ፡፡ አቶ ገዛኸኝ በልስቲ እና አቶ ታምራት አበበ በሚባሉ ባለሀብቶች የተከፈተው አዲስ ሲኒማ ቤት 380 መቀመጫዎች አሉት፡፡“ፀናፅል ሃላፊነቱ የተወሠነ የግል ማህበር” የሚያንቀሳቅሰውን “ሲኒማ ሴፍ” አስመልክቶ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የመጀመርያው እንደሆነ የሚነገርለት ደብረዳሞ ገዳም “ሕዳሴ አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ” በሚል መሪ ቃል ሰሞኑን እንደሚያከብር ገለፀ፡፡ የገዳሙ ልማት ኮሚቴ ለአዲስ አድማስ እንደገለፀው ከአንድ ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በአካባቢው ለ1469 ዓመት የተቀመጡ ቅርሶች የሚቀመጡበት ቤተመዘክር ይገነባል፡፡ የኮሚቴው ፀሀፊ አቶ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ወር አጋማሽ የወጣው የታዋቂው ጉራጊኛ ድምፃዊ ኃይሉ ፈረጃ “ትኩሰለ” አዲስ አልበም በአንደኝነት እየተደመጠ መሆኑን ድምፃዊዉ ገለፀ፡፡ ድምፃዊው የሙዚቃ ቤት ምንጮችን ጠቅሶ እንደነገረን አዲሱ አልበም ዘንድሮ ከወጡ ዘጠኝ የጉራጊኛ አልበሞች በሽያጭና በመደመጥ እየመራ ነው፡፡ ግጥምና ዜማውን ራሱ ኃይሉ ፈረጃ በሰራው…
Rate this item
(0 votes)
የብዙ ሺህ ኢትዮጵያውያንን የአስራ አንድ ዓመታት የሶማሊያ እስር ቤቶች ህይወት በመዳሰስ እውነተኛ ታሪኮች ያካተተው “ሀበሻ በሶማሊያ እስር ቤቶች” መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ በአቶ ጥላሁን አትሬሶ የተዘጋጀው መፅሐፍ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ሲወጡ የነበሩ መጣጥፎችንና ሌሎች አዳዲስ ፅሁፎችን አካቷል፡፡ 267 ገፆች ያሉት ይህ…