ኪነ-ጥበባዊ ዜና
23ኛው የጀምስ ቦንድ ፊልም “ስካይ ፎልስ” ሰሞኑን መተዋወቅ ጀምረ፡፡ በተቀነጨበው ትእይንት ቦንድ ሲሞት መታየቱ ትኩረት መሳቡን ቢቢሲ አስታወቀ፡፡ የቦንድ ገፀባህርይ ሲሞት የሚታየው አሳዳጆቹን ለማዘናጋት በተፈጠረ ቅንብር መሆኑን የገለፀው ቢቢሲ፤ በሰላዩ ዘመቻ ከሞት በኋላ ህይወት መኖሩን ለማመልከት የተሰራ እንደሆነ አብራርቷል፡፡ “ስካይ…
Read 1347 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በራፕ ሙዚቃው ይታወቅ የነበረው ስኑፕ ዶግ ስሙን ወደ ስኑፕ ላየን በመቀየር የሬጌ ሙዚቃ አልበም መስራቱን ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ በ2012 መገባደጃ ላይ ለገበያ እንደሚቀርብ የተጠበቀው አዲሱ የስኑፕ ሬጌ አልበም “ሪኢንካርኔትድ” በሚል የተሰየመ ነው፡፡ በቫይስ ሌብል ከሚሰራው ከዚህ አልበም የመጀመርያው ነጠላ ዜማ ክሊፕ…
Read 2106 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከዛሬ 60 ዓመት በፊት በነበረው የኮርያ እርስ በርስ ጦርነት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አማካይነት ወደዚያው የዘመቱ ኢትዮጵያውያንን የሚዘክር መፅሐፍ የተዘጋጀ ሲሆን ይኸው መፅሐፍ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ኢትዮጵያውያን አርበኞች በሥጦታ ተበረከተ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ አፍንጮ በር አካባቢ በሚገኘው የኮርያ ዘማች ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ…
Read 1797 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር በሻሸመኔ ከተማ አዲስ ቅርንጫፍ ማህበር ሊከፍት ነው፡፡ የማህበሩ ቅርንጫፍ ማህበር ነገ በሻሸመኔ ባህል አዳራሽ ከቀኑ 9 ሰዓት ሲከፈት የምስረታ ሥነ ፅሑፋዊ ዝግጅት ይቀርባል፡፡ ይህ በዚህ እንዳለ ማህበሩ በመጪው አርብ “በአይነት እንጀራ” የተሰኘ የመረጃ መፅሐፍ እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡…
Read 1139 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ብሩክ ታምሩ ፅፎ ያዘጋጀው እና ሻዶ ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮዲዩስ ያደረገው “ብርርርር…” ፊልም ነገ በአዲስ አበባ ባሉ የግል ሲኒማ ቤቶች እንዲሁም በሚቀጥለው ሳምንት ክልል ከተሞች እንደሚመረቅ አዘጋጆች ገለፁ፡፡ በ105 ደቂቃ፤ የአንድ ሠዐሊን ራዕይና ውጥረት በሚያሳይ አስቂኝ የፍቅር ፊልሙ ላይ ሃና ዮሐንስ፣…
Read 3164 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሴቭ ዩር ጀነሬሽን ኢትዮጵያ ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የፎቶ አውደርእይ ትናንት በአሊያንስ ኢትዮፍራንስ የተከፈተ ሲሆን ይፋዊ መክፈቻውም ነገ ከጧቱ አራት ሰዓት በተመሣሣይ ስፍራ ይሆናል፡፡ ድርጅቶቹ በኦሮሚያ፣ አማራ፣ አዲስ አበባ እና ትግራይ ክልሎች ከሚገኙ ወጣት ማዕከላት በመውሰድ ያሰለጠኗቸው ወጣቶች በሥልጠናው ሂደት…
Read 1324 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና