ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዲስ አበባ የሚገኙ የግል ትያትር ኢንተርፕራይዞች ላለፉት 10 ዓመታት ለአንድ ሰው የሚከፈለው የትያትር ቤት መግቢያ 15 ብር መሆኑን በመግለፅ፣ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መቶ ፐርሰንት የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ ሲሆን የመንግሥት ትያትር ቤቶች ጭማሪውን ባለመቀበላቸው ውዝግብ እንደተፈጠረ ታውቋል፡፡ “ጭማሪው የተደረገው የአዳራሽ ኪራይ፣…
Read 5885 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአክሱም ፒክቸርስ እየተዘጋጀ ላለፉት አምስት ዓመታት በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ሲደመጥ የቆየው “ኢትዮፒካሊንክ”፣ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ በዛሚ ኤፍ ኤም ዝግጅቶቹን እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ ውስጥ አዋቂን ጨምሮ ሁሉም ዝግጅቶች እንደሚኖሩና ሌሎች ተጨማሪ ፕሮግራሞችም ሊቀርቡ እንደሚችሉ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ፕሮግራሙ ከሰኞ እስከ አርብ ከቀኑ…
Read 6759 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በመሀመድ ዳውድ ተፅፎ ክብሮም አለም ያሰናዳው “ጊዜ ግዙን” የ90 ደቂቃ የፍቅር አስቂኝ ፊልም ነገ በአዲስ አበባ የግል ሲኒማ ቤቶች እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በኬቢ ፊልም ስቱዲዮ በተሰራው ፊልም ላይ ካሌብ አርአያስላሴ፣ ሜሮን ጌትነት፣ ዘሪሁን ታደሰ፣ አንተነህ ታደሰ እና ሌሎችም ተውነዋል፡፡
Read 4896 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ወርሃዊ የሥነ ፅሁፍ ዝግጅቱን የፊታችን ሰኞ ከምሽቱ 12 ሰአት ጀምሮ በራስ ሆቴል እንደሚያቀርብ ዩሴ የማስታወቂያ ድርጅት አስታወቀ፡፡ በዝግጅቱ ላይ አርቲስት አዳነች ወልደገብርኤል፣ ገጣሚ ባየልኝ አያሌው፣ ገጣሚት ትዕግስት ማሞ፣ ተዋናይና ወግ ፀሐፊ ፍቃዱ ከበደ፣ ድምፃዊት ጠረፍ ጥላሁን (ኪያ)፣ ገጣሚ ሰለሞን ሳህለ…
Read 4135 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዲስ አበባና በኒውዴልሂ በ2000 ተማሪዎች መካከል በተካሄደ ውድድር ያሸነፉ ስድስት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት የሚገኘውን ናሳ የጠፈር ምርምር ማዕከል ጎበኙ፡፡ ተማሪዎች ከሕዳር 16 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት ቀናት በማዕከሉ ባደረጉት ጉብኝት የጠፈር መንኩራኩሮችን እና የናሳ ቤተመዘክርን እንደጐበኙ ለማወቅ…
Read 4051 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ለታሪክ አድቨርታይዚንግ ፕሮዲዩስ ያደረገው የቢኒያም ወርቁ “አራቱ” የቤተሰብ ኮሜዲ ትያትር ነገ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ከቀኑ 8 ሰዓት እና ከምሽቱ 12 ሰዓት በሚመረቀው ትያትር ላይ ሳምሶን ታደሰ፣ ፍቃዱ ከበደ ማሞ፣ ቅድስት ገብረሥላሴ እና ራሄል ተሾመ ይተውናሉ፡!
Read 4686 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና