ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
ነዋሪነታቸውን በለንደን ባደረጉት ኢንጂነር ወንድሙ ነጋሽ የተፃፉት “የአዕምሮ አስተዳደር ሞዴል” እና “ፍቅር ምንድን ነው?” የተሰኙ መፅሀፎች ለንባብ በቁ፡፡ እነዚህ መፅሀፎች ተከታታይ ክፍል እንደሚኖራቸው የተገለፀ ሲሆን በመጀመሪያው እትም ሰላም፣ ደስታና ፍቅር ስለማግኘት፣ በአላማ ስለመፅናት፣ ስሜትን ስለመቆጣጠር እና በራስ ስለመተማመን በስፋት መተንተኑን…
Rate this item
(3 votes)
በመምህርት ኑሀሚን ዋቅጅራ ተፅፎ በኢትጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርቲያን ማህበረ ቅዱሳን አሳታሚነት የተዘጋጀው “ማህቶተ-ጥበብ ዘልሳነ” ግዕዝ መፅሀፍ ለንባብ በቅቷል፡፡ 292 ገፆች ያሉት መፅሐፍ እየጠፋና እየተረሳ የመጣውን የግዕዝ ቋንቋ ለመታደግ ጥረት የተደረገበት ሲሆን በ20 ምዕራፎች ተከፋፍሏል፡፡ መፅሐፉ ስለ ግዕዝ ቋንቋ አመጣጥና ቀዳማዊነት፣…
Rate this item
(5 votes)
ከፍተኛ ተሰጥኦ እንዳላት የሚነገርላት የኢትዮጵያ ጃዝ አቀንቃኝ የሺ ደምመላሽ በሚያዝያ ወር አጋማሽ ላይ በኒውዮርክ የሙዚቃ ኮንሰርት እንደምታቀርብ ታዲያስ መፅሄት ዘግቧል፡፡ የጃኖ ባንድና የጂጂን ሥራዎች ያሳተመው የኒውዮርኩ ፕሮዱዩሰር ቢል ላስዌል “ፋኖ” የተሰኘ ዘፈኗን ዳግም አዋህዶ እያቀናበረላት ሲሆን የሺ አዲስ አልበም ከላስዌል…
Rate this item
(1 Vote)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሕግ ት/ቤት የ50ኛ ዓመት ኢዮቤልዩ በዓሉን አስመልክቶ ብሔራዊ የምስለ ችሎት ውድድር እንደሚያካሂድ ገለፀ፡፡ ከመጋቢት 16-18 የሚካሄደው ውድድር፤ በአለም አቀፍ ወንዞች አጠቃቀም ዙሪያ የተዘጋጀ ሲሆን በአገሪቱ ያሉ የሕግ ት/ቤቶች በሙሉ ይሳተፋሉ ተብሏል፡፡ የመጨረሻ የዋንጫ ውድድር መጋቢት 18 ከጠዋቱ…
Rate this item
(2 votes)
በደሳለኝ ግርማ (ዲዶስ ሳምናስ) የተፃፉ የአጭር ልብወለድ እና የግጥም ስብስቦችን የያዘ መፅሃፍ በዛሬው ዕለት በሐረር ይመረቃል፡፡ በአንድ በኩል “አድናቂው” በሚል ርዕስ የአጭር ልብወለድ ስብስቦች ያካተተው መፅሃፉ፤ በሌላው በኩል “እግዜርና አፍሪካ” በተሰኘ ርዕስ የግጥም ስብስቦችን ይዟል፡፡ በኤች ዋይ ኢንተርናሽናል የህትመት ሥራ…
Rate this item
(1 Vote)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ትምህርት ክፍል፣ የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች የሚያከብር ሲሆን በትላንትናው ዕለት በዩኒቨርሲቲው የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ፋኩልቲ ግቢ፣ በእሸቱ ጮሌ አዳራሽ ታላቅ የጥናት ጉባኤ ተጀምሯል። ዛሬም ይቀጥላል የተባለው የጥናት ጉባኤው 40ኛ ዓመቱን የሞላው “የመጀመሪያው” አብዮትና ተከታይ ክስተቶች…