ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
 በአመቱ በመላው አለም 1.24 ቢሊዮን ሞባይል ስልኮች ተሸጠዋል አለማችን በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2020 በኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥና መዘጋት ምክንያት በድምሩ 4 ሚሊዮን ዶላር ያህል ማጣቷን ተቀማጭነቱ በእንግሊዝ የሆነው ቶፕ10ቪፒኤን የተባለ የጥናት ተቋም አስታውቋል፡፡ተቋሙ ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው አለማቀፍ ሪፖርት እንዳለው፣ በአመቱ በተደጋጋሚ…
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት 35 አመታት ኡጋንዳን ያስተዳደሩት ዩሪ ሙሴቬኒ ትናንት በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለ6ኛ ጊዜ ለመመረጥና የስልጣን ዘመናቸውን ወደ 40 አመታት ለማራዘም ቆርጠው መነሳታቸው ተነግሯል፡፡አገሪቱን ወደ ውጥረትና ብጥብጥ እያስገባት የሚገኘው የዘንድሮው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ነጻና ፍትሃዊ ይሆናል ብሎ እንደማይጠብቅ የተባበሩት መንግስታት በይፋ ማስታወቁን…
Rate this item
(0 votes)
ትራምፕን ከስልጣን ለማውረድና በወንጀል ለመክሰስ ታስቧል ባሳለፍነው ሳምንት በታሪኳ አይታው የማታውቀውን ምርጫ አመጣሽ አመጽና ብጥብጥ ያስተናገደቺው አሜሪካ፣ በቀጣዮቹ ቀናትና በተመራጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በዓለ ሲመት ሰሞንም ታጥቀው በሚወጡ የትራምፕ ደጋፊዎችና ጽንፈኛ ቡድኖች ከዳር እስከ ዳር በአመጽ ልትናጥ እና ከፍተኛ ጥፋት…
Rate this item
(1 Vote)
በጃፓንም አዲስ የቫይረሱ ዝርያ ተገኝቷል ከመደበኛው የኮሮና ቫይረስ ጋር ሲነጻጸር በፍጥነት የመሰራጨት አቅማቸው ከፍተኛ እንደሆነ የተነገረላቸውና በብሪታኒያ እና በደቡብ አፍሪካ የተገኙት አዳዲሶቹ የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በድምሩ ከ50 በላይ ወደሚሆኑ የአለማችን አገራት መሰራጨታቸውን እንዲሁም በጃፓን ደግሞ አዲስ…
Rate this item
(0 votes)
 በጋዛ ከአየር ላይ ውሃ መስራት ተችሏል የሲንጋፖር ናሽናል ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች፣ ከሰው ልጆች ሰውነት ከሚወጣው ላብ፣ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨት የሚያስችል አዲስ የምርምር ውጤት ማግኘታቸውን አስታውቀዋል፡፡የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪዎች ይፋ ያደረጉትን መረጃ ጠቅሶ የአገሪቱ መንግስት ድረገጽ እንደዘገበው፣ አዲሱ የምርምር ውጤት ከሰውነት የሚመነጨውን ላብ በመምጠጥ…
Rate this item
(0 votes)
 የደቡብ ኮርያ የህዝብ ቁጥር በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2020 በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ መቀነስ ማሳየቱና ብሔራዊው የውልደት መጠን ከሞት መጠን በእጅጉ ማነሱ ያሳሰበው የአገሪቱ መንግስት፣ ብዛት ያላቸው ልጆችን ለሚወልዱ የአገሪቱ ዜጎች የገንዘብ ሽልማት እንደሚሰጥ ማስታወቁን አናዶሉ ኤጀንሲ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ መንግስት ዜጎች ከመጪው የፈረንጆች…