ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የአሜሪካ የበሽታ መከላከልና ቁጥጥር ማዕከል አንድ ማስክ ከማድረግ ይልቅ 2 ማስኮችን ደራርቦ መጠቀም የኮሮና ቫይረስን በመከላከል ረገድ በእጥፍ ውጤታማ እንደሆነ በምርምር ማረጋገጡን ይፋ እንዳደረገ አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ማዕከሉ በላቦራቶሪ ባደረገው ምርምር አንድ ከጨርቅ የተሰራ ወይም ሰርጂካል ማስክ ብቻ በማድረግ 40 በመቶ…
Rate this item
(0 votes)
አሜሪካ 33.7 ሚሊዮን ክትባቶችን ስትሰጥ፤ አልጀሪያ 30 ክትባቶችን ብቻ ሰጥታለች በአለም ዙሪያ በሚገኙ 66 አገራት እስካለፈው ረቡዕ ድረስ በድምሩ ከ104 ሚሊዮን በላይ የኮሮና ክትባቶች ለዜጎች መሰጠታቸውንና ብዛት ያላቸው ክትባቶችን በመስጠት አሜሪካ፣ ከህዝብ ብዛት አንጻር ከፍ ያለ የክትባት ሽፋን በማስመዝገብ ደግሞ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሰኞ ማለዳ በተደረገ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ከስልጣናቸው ወርደው ለእስር የተዳረጉት የኖቤል የሠላም ተሸላሚዋ የማይንማር ብሔራዊ መሪ አን ሳን ሱ ኪ፤ የአገሪቱን የገቢ ንግድ ህግ በመጣስ ከውጭ አገር ያስገቡትን “ህገወጥ የሬዲዮ መገናኛ” ያለፈቃድ ይጠቀሙ ነበር ተብለው ክስ እንደተመሰረተባቸው ተነግሯል፡፡ለዲሞክራሲ መስፈን…
Rate this item
(0 votes)
- ቶዮታ ባለፈው አመት 9.53 ሚሊዮን መኪኖችን ሽጧል - አፕል የአመቱ የአለማችን እጅግ ስመጥር ኩባንያ ሆኗል የጃፓኑ ቶዮታ መኪና አምራች ኩባንያ በ2020 የፈረንጆች አመት ብዛት ያላቸው መኪኖችን በመሸጥ በአለማችን ቀዳሚው ኩባንያ መሆኑን የዘገበው ብሉምበርግ፣ ኩባንያው በአመቱ 9.53 ሚሊዮን የተለያዩ ምርቶቹን…
Rate this item
(0 votes)
የአለማችን ቱሪዝም ዘርፍ ባለፈው የፈረንጆች አመት 2020 በታሪክ የከፋውን ቀውስ ማስተናገዱንና የአለማቀፍ ቱሪስቶች ቁጥር አምና ከነበረበት ከ74 በመቶ ወይም በአንድ ቢሊዮን መቀነሱን የአለም የቱሪዝም ድርጅት አስታውቋል፡፡ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ከተጣሉ በርካታ የጉዞ እና የእንቅስቃሴ ገደቦች እንዲሁም…
Rate this item
(1 Vote)
ድረገጹ በየወሩ በአማካይ 92.5 ቢሊዮን ጊዜ ተጎብኝቷል ታዋቂው የመረጃ ፍለጋ አውታር ጎግል በአመቱ በብዛት በመጎብኘት ቀዳሚው የአለማችን ድረገጽ ለመሆን መብቃቱና ባለፈው የፈረንጆች አመት 2020 ድረገጹ በየወሩ በአማካይ 92.5 ቢሊዮን ጊዜ መጎብኘቱ ተዘግቧል፡፡በየአመቱ ከ2 ትሪለዮን በላይ የመረጃ ፍለጋ ጥያቄዎችን የሚያስተናግደውንና የጎብኝዎቹ…