ስፖርት አድማስ
በአዳማ ከተማ የተቋቋመው የሠዐሊያንና ቀራፂያን ማህበር ትናንት ከሰዓት በኋላ የመመሥረቻ ዝግጅቱን በቲታስ ኢንተርናሽናል ሆቴል እና በፖላስ ሆቴል አቀረበ፡፡ 35 አባላት ያሉት ማህበር ዝግጅት ማቅረቡን እስከ ነገ እንደሚቀጥል የማህበሩ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፎቶግራፈር ንጉሤ ተሾመ ለዝግጅት ክፍላችን ገልፀዋል፡፡ ማህበሩ በፎቶግራፍ፣ ሥዕልና…
Read 4989 times
Published in
ስፖርት አድማስ
“ሄሎ ኢትዮጵያ” የተሰኘው ፊልም ላይ ውይይት እንደሚያደርግ “ሲኔ ክለብ ደአዲስ” አስታወቀ፡፡ ውይይቱ የሚቀርበው ማክሰኞ ማምሻውን ፒያሳ አትክልት ተራ አካባቢ በሚገኘው አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴ ነው፡፡
Read 2358 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ላለፉት አምስት አመታት በአክሱም ፒክቸርስ እየተዘጋጀ በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ሲደመጥ የቆየው “ኢትዮፒካ ሊንክ” የመዝናኛና መረጃ ዝግጅት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን፣ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርና በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በቀረበበት ቅሬታዎች ምክንያት ተዘጋ። ዝግጅቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ዜና መዋዕል ለአድማጮች…
Read 3198 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በባህል ላይ ያተኮረው እና አዚዶልፕ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ያሰራው “ጢባጢቤ” የተሰኘ የዳንስ ድራማ ፊልም ሰኞ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ ፊልሙ በ7D እና 5D ካሜራ የተቀረፀ ነው ተብሏል፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት የሚመረቀውን ፊልም ፅፋ ያዘጋጀችው ቅድስት ይልማ ስትሆን…
Read 2900 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ64ኛው የኤሚ አዋርድ ትልልቅ ተዋናዮች ለሽልማት መብቃታቸውን ሮይተርስ ገለፀ፡፡ በኤቢሲ ቻናል የተላለፈውን የሽልማት ስነስርዓት 21.9 ሚሊዮን አሜሪካዊያን ተከታትለውታል፡፡ ለኤሚ ሽልማት ከበቁ ታዋቂ ተዋናዮች መካከል ኬቨን ኮስትነር፣ ኦስተን ኩቸር እና ጁሊያኔ ይገኙበታል፡፡ የኤሚ አዋርድ ለቴሌቭዥን መዝናኛ ኢንዱስትሪው የላቀ ብቃት ለሰጡ ባለሙያዎችና…
Read 2674 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከ24 ዓመት በፊት ለንባብ ባበቃው “ሳታኒክ ቨርሰስ” የተባለ መጽሐፉ “ፋታዋ” (የሞት ቅጣት) የታወጀበት ደራሲ ሳልማን ሩሽዲ ዛሬም እንደሚፈለግ ዋሽንግተን ፖስት ገለጸ፡፡ ሰልማን ከግድያ በመሸሸግ ስላሳለፈው ህይወት ሰሞኑን አዲስ መጽሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ ባለፈው ሰኞ በተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የተገኙት የኢራኑ…
Read 4909 times
Published in
ስፖርት አድማስ