Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(1 Vote)
“ለዛፍ ሁሉ ያስተማረው ማን ሆነና ነው!” አለው አለቃ ገብረ ሃና ከዕለታት አንድ ቀን መንገድ እሄዳለሁ ብለው ይነሳሉ፡፡ “ማዘንጊያ” ይላሉ ሚስታቸውን “አቤት” ይላሉ ሚስት “መንገድ ልሄድ አስቤያለሁ” “ወዴት?” “ወደ ቆላ ወርጄ የታመመ ጠይቄ፣ የተጣላ አስታርቄ እመለሳለሁ!” “እንግዲያው ባዶ ሆድዎን አይሄዱም ቆይ…
Rate this item
(0 votes)
አንድ የጀርመኖች ተረት እንዲህ ይላል፡፡ አንድ እረኛ በጐችን ለግጦሽ አሰማርቶ በጫካ ውስጥ ሲዘዋወር አንድ የአንበሳ ግልገል ያገኛል፡፡ ከዚያም እንዲህ ሲል ያስባል (በግርድፉ ግጥሙ እንዲህ ይተረጐማል) “ይህ ያንበሳ ግልገል፣ ምን አንበሳ ቢሆን ከበግ ጋር ካደገ፣ ይተዋል ፀባዩን በጥርሱ መናከስ በክርኑ መደቆስ…
Rate this item
(0 votes)
የዱር አራዊት ንጉሥ አያ አንበሶ አንዳንድ አስቸጋሪ እንስሳትን እየከታተለ ወደ ችሎቱ እንዲያቀርብለት ነብርን ይሾመዋል፡፡ መቼም “ማዘዝ ቁልቁለት ነው” ይባላልና ነብር ደግሞ በበኩሉ ዝንጀሮን የቅርብ ጆሮ ጠባቂው አድርጐ ይሾመዋል፡፡ በየጠዋቱ ነብርና ዝንጀሮ እየተገናኙ ይወያያሉ፡፡ “እህስ ደኑ እንዴት አደረ?” ይላል ነብር፡፡ “ዛሬ…
Rate this item
(0 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ጌታዋን ለረዥም ጊዜ ያገለገለች አንዲት አህያ እና ከጐረቤት ኑሮ አስመርሮት የወጣ አንድ ውሻ፤ ተያይዘው ወደ ጫካ ይሄዳሉ፡፡ አህያዋ ሳር ስትግጥ ውሻው የወዳደቀ አጥንት አግኝቶ ሲበላ የጥጋብ ጊዜ ሆኖላቸው ዋለ፡፡ ወደማታ ላይ አህያ በጣም ሆዷ ሞላና፤ “አያ ውሻ”…
Rate this item
(1 Vote)
ሰውዬው ከሚስቱ ተፋቶ ሲያበቃ ሚስቲቱ ሌላ ባል ታገባለች፡፡ አዲሱ ባል አሮጌውን ባል እጅግ አድርጐ ይፈራዋል፡፡ ስለዚህ በዋለበት አይውልም፡፡ በሄደበት አይሄድም፡፡ አንድ ቀን ሳያስበው አንድ መሸታ ቤት ይገናኛሉ፡፡ ሰላምታ ይለዋወጣሉ፡፡ አዲሱ ባል ልዩ ትህትና አለው፡፡ ሰውነቱ ግዙፍ ነው፡፡ ሆኖም እንደትልቅነቱና እንደግዝፈቱ…
Rate this item
(1 Vote)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው አንዲት ወፍ በወጥመድ ይይዛል፡፡ ወፊቱም ምህረት እንዲያደርግላት ትማጠነዋለች፡፡ “ጌታዬ፤ የዛሬን ምህረት ብታደርግልኝ ለህይወትህ ጠቃሚ የሆኑ ሶስት ምክሮችን እለግሥሃለሁ፡- 1ኛውን አሁኑኑ እነግርሃለሁ 2ኛውን አቅራቢያችን ያለው ዛፍ ላይ ሆኜ እነግርሃለሁ 3ኛውን አየር ላይ ስሆን እነግርሃለሁ” ትለዋለች፡፡