ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(11 votes)
አንድ አዋቂና አስተዋይ የተባ ለመምህር ተከታዮቹን ይዞ ረዥም መንገድ ይሄድ ነበር ይባላል፡፡ በመንገዳቸው ላይ አንዲት የታሠረች ጥቁር ላም ይመለከታል፡፡ ከዚያም ወደ ተከታዮቹ ዞሮ፤ “የዚችን ጥቁር ላም ወተት መጠጣት ውጉዝ ነው!” አለ፡፡ ተከታዮቹ በአንክሮ አዳመጡት፡፡ መንገዳቸውን ቀጠሉ፡፡ ወደ አንድ መንደር ሲደርሱ፤…
Rate this item
(7 votes)
አንድ እሥር ቤት ውስጥ የሆነውን ነገር ቆይተው ሲያስቡት ተረት እንጂ በዕውነት በታሪክ የተከሰተ አይመስልም፡፡ የእሥር ቤቱ ክፍል አራት በአራት ነው ፡፡ ከሃምሣ እስከ ስልሣ የሚሆኑ እሥረኞች ታጭቀውበታል፡፡ የሚተኙት እንደጨፈቃ ተጨፍቀው ነው፡፡ ጠዋት ሲነጋ ቀኑን ለመግፋት ዳማ፣ ዶሚኖ፣ ቼዝ እና እዚያው…
Rate this item
(13 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የሥነ - ከዋክብት ተመራማሪ በአንድ የገጠር ከተማ ይኖር ነበረ፡፡ የዚህ ሰው የሁልጊዜ ፈሊጥ ማታ ማታ ከቤቱ እየወጣ የሰማይ ላይ ከዋክብትን ማየትና የሰው ልጆችን ዕጣ -ፈንታና የተፈጥሮን አካሄድ መመርመር ነበር፡፡ ይህን ክህሎቱን ከጊዜ በኋላ የተረዱ የከተማይቱ ሰዎች…
Rate this item
(10 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አለቃ ገብረሃና ታመው ቤታቸው አልጋ ላይ ይውላሉ፡፡ አንዲት በሞጥሟጣነቷ በሰፈሩ የምትታወቅ ሴት ልትጠይቃቸው ትመጣለች፡፡ “አለቃ እንደምን አረፈዱ?”“ደህና ነኝ - እግዚሃር ይመስገን” አሉ አለቃ፡፡ “ሰውኮ አጥብቆም አልነገረኝ፡፡ ለመሆኑ ምንዎትን ነው ያመመዎ?” አለቻቸው፡፡ አለቃ ላለመለስ ፈልገውም ይሁን፣ ግራ ተጋብተው…
Rate this item
(8 votes)
(ላታ ኤኬና ሾሮይ ብት ዎሬስ) - የወላይታ ተረት ከዕለታት አንድ ቀን፣ ከአንድ እርሻ አጠገብ፣ አንድ ኮሳሳ ውሻ ተኝቶ ፀሐይ እየሞቀ ሳለ፤ አንድ የተራበ ተኩላ ድንገት ከተፍ ይልበታል፡፡ ከዚያም ያንን ውሻ ለመብላት አሰፍስፎ፤ “እንዳትነቃነቅ! የዛሬ ቁርሴ አንተ ነህ!” ይለዋል፡፡ ውሻውም፤ “ጌታ…
Rate this item
(5 votes)
ከዕለታት በአንዱ ዝናባማ ቀን አንድ ሰው በአንዲት ቀጭን መንገድ እየሄደ ነበር። ዝናቡ ብዙ የዘነበ ስለሆነ አካባቢውን ሁሉ አጨቅይቶታል፡፡ በተለይ ያቺ ቀጭን መንገድ፤ ለአንድ ጊዜ የምታሳልፍ ሲሆን እጅግ አድርጋ ጭቃ በጭቃ ከመሆኗና በጣም ከመሟለጧ የተነሳ፤ የረገጡትን እግር ሁሉ ታዳልጣለች፡፡ ሰውየው በጣም…