ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(40 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ባል ወደ ሩቅ አገር ሲሄድ መንገድ ላይ ይመሽበታል፡፡ወደ አንድ ቤት ጎራ ብሎ፤ “የመሸበት መንገደኛ እባካችሁ አሳድሩኝ?” ሲል ይለምናል፡፡ አባወራውም፤“ቤታችን የእግዚአብሔር ቤት ነው፡፡ ግባ፡፡ የበላነውን በልተህ፣ የጠጣነውን ጠጥተህ፤ መደብ ላይ እናነጥፍልህና ትተኛለህ፡፡” አለው፡፡ ባለቤቲቱም፤ “እኛም ወደናንተ አገር…
Rate this item
(28 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አቴናዊና አንድ ቲቤታዊ መንገድ ላይ ይገናኛሉ። ከዚያም ውይይት ማድረግ ጀመሩ፡፡ መንገደኞች ትንሽም ይሁን ትልቅ ነገር ማንሳታቸው የተለመደ ነው፡፡ የተለያዩ ጉዳዮችን ካነሱ በኋላ ስለጀግኖች ወሬ ጀመሩ፡፡ ሁለቱም የየራሳቸውን ጀግኖች ማወደስ ያዙ፡፡ አቴናዊው፤ “የእኔን አገር ከተማ ጀግኖች የሚያክል…
Rate this item
(22 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አባት፣ ወንድ ልጁን ይዞ፣ አህያውን ለመሸጥ ወደገበያ እየሄደ ነበር፡፡ መንገድ ላይ የሆኑ ኮረዶች እየሳቁ እያላገጡ፣ “እንደነዚህ አባትና ልጅ ያሉት ጅሎች በዓለም ላይ ታይተው አይታወቁም፡፡ በዚህ አቧራማ ጎዳና አህያው ላይ ወጥተው እየጋለቡ መሄድ ሲችሉ፤ በእግራቸው ይኳትናሉ!” አሉ።…
Rate this item
(23 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ውሻና አውራ ዶሮ ውድ ጓደኛሞች ሆኑ፡፡ ከዚያም ረዥም መንገድ ለመሄድ ተስማሙና ጉዞ ጀመሩ፡፡ ማታ ላይ አውራዶሮ አንድ ትልቅ ዛፍ ቅርንጫፍ ላይ ወጣና መኝታውን እዚያ ላይ አደረገ፡፡ ውሻው ደግሞ የዛፉ ግንድ ከሥር በኩል ተፈልፍሎ ስለነበር እዚያ ውስጥ ገብቶ…
Rate this item
(15 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ጓደኛሞች ረዥም መንገድ ሊሄዱ ይነሳሉ፡፡ ምክክር ይጀምራሉ፡፡ አንደኛው - እንዲያው ለነገሩ እንዲህ ያለ ረዥም መንገድ ስንጀምር ብዙ ስንቅ መያዝ ነበረብን’ኮ፡፡ ሁለተኛው - ያንተን አላቅም እንጂ እኔ ከቤት የተዘጋጀልኝን ስንቅ ይዣለሁ፡፡ አንደኛው - ምን ምን ይዘሃል?ሁለተኛው -…
Rate this item
(14 votes)
ከኤዞፕ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የሀብታም ጌታ አገልጋይ፤ ከቤት ጠፍቶ ወደ ዱር ይሄዳል። እዚያም አንድ ባዶ ዋሻ ያገኝና እዚያው ለመኖር ይወስናል፡፡ ሆኖም ገና አንድም ቀን ሳያድር የዚሁ ዋሻ ባለቤት የሆነው አያ አንበሶ ከች ይላል፡፡ አገልጋዩ ሰው…