ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(3 votes)
አንድ የፋርስ ገጣሚና ነገን ተንባይ (Philosophizing the Future) ከአንድ ሌላ የጊዜው ባለሙያ ጋር፤ አንደኛ - “የመጣነውን መንገድ ጨርሰነዋል ወይ?”ሁለተኛ - ጥያቄዎቹን አንጥረን ስናወጣ (Crystallized Questions)፤ መፍትሄ የሚያገኙ ንጡር ጥያቄዎች ናቸው ወይ?ሦስተኛ - “ድንገት ወደ መልስ ካመሩ ወዴት ያምሩ?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡…
Rate this item
(11 votes)
 አንዳንድ እውነት ተረት ይመስላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ነጋዴ - አጐበር አከፋፋይ ነበሩ፡፡ ወቅቱ፤ ወባ በአገራችን ብዙውን አካባቢ ያጠቃበት፣ ኮሌራ ስሙን ለውጦ አተት (አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት) የሚል የብዕር ስም ያገኘበት ጊዜ ነበር፡፡ (ዘመን አይለውጠው ነገር የለምና ሁሉን ተቀብሎ ተመስጌን ማለት…
Rate this item
(15 votes)
ከእለታት አንድ ቀን አንድ የፐርሺያ ንጉሥ ሁለት ሰዎች ላይ የሞት ፍርድ ፈረደባቸው፡፡በመጨረሻም፤ “የሞት ፍርዱ ከመፈፀሙ በፊት የፈለጋችሁትን ተናገሩ” ሲል እድል ይሰጣቸዋል፡፡አንደኛው፤ “ምንም የምናገረው የለኝም” አለ ሁለተኛው፤ንጉሡ ምን ያህል ፈረሳቸውን እንደሚወዱት ስለሚያውቅ፤“ንጉሥ ሆይ፤ የአንድ ዓመት ጊዜ ከሰጡኝ ፈረስዎ ወደ ሰማይ እየከነፈ…
Rate this item
(11 votes)
አንዳንድ ታሪክ ሲቆይ ተረት ይመስላል፡፡ከዕለታት አንድ ቀን እንድ የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት ድንቅ መምህር ነበሩ፡፡ ለተማሪዎቹ የሚሰጧቸው ቋሚ ትዕዛዛት ነበሩ፡፡ ተማሪዎቹም ያከብሩዋቸውና ይወዷቸው ስለነበር ለጥ ሰጥ ብለው ትዕዛዛቱን ይቀበሉና ይተገብሩ ነበር፡፡ 1ኛው ትዕዛዝ - የቤት ሥራህን አትርሳ2ኛው ትዕዛዝ - ለሂሳብ አሰራር…
Rate this item
(18 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ በኑሮው የደላው፤ ሀብቱ የተመቸው፣ እጅግ ቀብራራ ሰው፣ ነበረ፡፡ የሰፈር ሰው ሁሉ ደግና ለተቸገረ ደራሽ ነው ይለዋል፡፡ ወደ ቤተ - ዕምነት ሄዶ ሰባኪው የሚሉትን ይሰማል፡፡ ሰባኪው - በሀልዮ በነቢር በገቢር የተሰራ ሐጢያትን እግዚሐር ይፍታንምዕመናን - አሜን!ሰባኪው -…
Rate this item
(19 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጫካ ውስጥ አንድ ነብርና አንድ አጋዘን ብቻ ይቀራሉ፡፡ ነብሩ፤ “ይሄን አጋዘን ብበላው ሌላ ምንም የዱር አውሬ አይኖርምና ብቻዬን እቀራለሁ” ብሎ ያስባል፡፡ “ስለዚህ እንደ ምንም ላግባባውና በእኩልነት ተስማምተን የምንኖርበትን ዘዴ ልፍጠር” ይላል፡፡ አጋዘኑ ግን ነብሩ ይበላኛል ብሎ…