ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(7 votes)
በብዙ መከራ የተሰባሰቡ አራዊት፡፡ ጉዳያቸውን ባለማወቅ ለመግባባት ብዙ ሰዓት ፈጀባቸው፡፡ ጦጢት ነገሩ ገብቷታል፡፡ አላግባባ ያላቸው “እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ” ነው፡፡ አንበሳ፤ “እስከዛሬ እኔን ተቀብላችሁ ስትኖሩ የነበራችሁ የዱር አራዊት፣ ዛሬ ምን ተፈጠረና ነው አዲስ መሪ ካልመረጥን የምትሉት?” አለ፡፡ ነብር፤ “አያ አንበሶ፣…
Rate this item
(8 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አያ አንበሶ የዱር አራዊትን አቤቱታ ለማዳመጥ በትህትና ተቀመጠ፡፡ ጦጢት ተነስታ “አያ አንበሶ ያስፈራሩናል፡፡ የልባችንን መናገር አልቻልንም” አለች፡፡ አያ ዝንጀሮ፡- “ምንም እንኳን የጦጢትን ያህል ፍርሃት ባይገባንም መፍራታችንማ መቼም አልቀረም!”አያ ነብሮ፡- “አያ አንበሶን መፍራት አለብን ብዬ አላምንም! ምክንያቱም እኛ…
Rate this item
(3 votes)
 ‹‹ታመመ ቢሏቸው አንበሳ ባለበት ሊጠይቁት ሄዱ የምድር ሁሉ አራዊትይሄንኑ ሰምታ የጦጣ ብልጣ - ብልጥ ሳትጠይቀው ቀረች ሳትገባ ወደ ውስጥ ለምን ብለው ቢሏት መለሰች ጦጢቷ የገቡት ሳይወጡ ጉዱ ሳይጣራ ቀኑም ሆነ ሌቱ እንዴት ብዬ እጄን ልስጥ እስከ ማዕሌቱ አራዊቱ ለአንበሳ ያላቸው…
Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የቆላና የደጋ ገበሬዎች ነበሩ፡፡ ሁለቱም በችግርና በጉስቁልና ሲኖሩ ሳለ፣ አንድ ቀን አንደኛው፣ ሳር ቤቱን ትቶ፣ ቆርቆሮ ቤት ቀየረ፡፡ አጥሩም በአዲስ መልክ ታጠረ፡፡ የጥንት ግጥም የሚቀጥለውን ይላል፡-አልኩሃ ምን ትሆን? እኔም እናትህ ነኝ አንተም ልጄ ብትሆን ይቺን ጨቅላ መጽሐፍ…
Rate this item
(10 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ዕብድና አንድ ለማኝ በጓደኝነት ይኖሩ ነበር፡፡ መተሳሰባቸው፣ መተጋገዛቸው እጅግ ያስቀና ነበር፡፡ መሀላቸው፣ ‹‹አደራ እንዳንከዳዳ›› የሚል ነበር፡፡ ሰንብቶ ሰንብቶ ለማኙ በብርድ በሽታ ታሞ ሞተ፡፡ ዕብዱ የለማኙን አስከሬን በሰሌን ጠቅልሎ ወደ መቃብር ቦታው ይዞት ሄደ። እንዳጋጣሚ ወደ አሥራ…
Rate this item
(7 votes)
አህያና ውሻ አንድ ቀን ተገናኝተው፣ ስለ አሳለፉት ሕይወት ይወያያሉ፡፡አህያው - ‹‹የእኔ ሕይወት፣ ዘለዓለም ዓለሙን ጀርባን የሚያጎብጥ የሸክምና የልፋት መከራ ነበር›› አለ፡፡ውሻም - “የእኔ ሕይወት ደግሞ ሁሌ ሌሊቱን ያለ እንቅልፍ መጮህ ነው፡፡ ባለቤቶቹ ተኝተው፣ ‘ይሄ ውሻ እኮ ተኝቶ ያዘርፈኛል’ እያሉ እያሙኝ…