ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(25 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ ዓመት በዓል ወቅት፣ አንድ አባት ልጁን ይዞ ወደ አንድ ሆቴል ቤት ጎራ ይላል፡፡ ለልጁ ለስላሳ ለሱ ነጭ አረቄ አዞ መጠጣት ይጀምራል፡፡ ያን አረቄ በላይ በላዩ ሲጨማምርበት ወደ ሞቅታው ተጠጋ፡፡ አረቄውን ልትቀዱለት የምትመላለሰው ቆንጆ ሴት እየተሞናደለችና ሽንጧን…
Rate this item
(15 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት የአዕምሮ ህመምተኞች የእንቁጣጣሽ ምግብ ሊበሉ በገበታ ዙሪያ ሆነው ይጨዋወታሉ፡፡ አንደኛው - አንድ ዕንቁላል ነው ያለው ማን ይብላት?ሁለተኛው - ሁለት ላይ ማካፈል ነዋ በቃ አንደኛው - ማን ይከፍለዋል?ሁለተኛው - ወይ እኔ ወይ አንተ ነና አንደኛው - እኔ…
Rate this item
(14 votes)
አንድ አንበሳ እያረጀ መጣ፡፡ ከሰፈር ወጥቶ ወደ ሌላ ጫካ መሄድ አቃተው፡፡ ልጆቹም ሆኑ ሚስቱ ብዙ ትኩረት የሚሰጡት ዓይነት አልሆኑም፡፡ ሲያረጁ አይበጁ እንዲሉ ሆኗል፡፡ ከዕለት ዕለት እየዛለ፣ እንደ ልብ መራመድም እያቃተው ሄደ፡፡ አንድ ቀን ልጆቹን ጠርቶ፤“ልጆቼ! እኔ እናንተን ለማሳደግ በየጫካው ተንከራትቻለሁ፡፡…
Rate this item
(13 votes)
አንዳንድ ታሪክ ካልተደጋገመ ሰሚ አያገኝም፡፡ የሚከተለው እንደዚያ ነው፡፡ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጋብሮቮ ወደ ሩቅ መንደር ሄዶ ሲመለስ ብርቱካን ይዞ መጣ፡፡ የመንደሩ ሰዎች “ብርቱካን ስጠን”፣ “ስጠን” እያሉ አስቸገሩት፡፡ጋብሮቮው እንዲህ አላቸው፡-“የሰፈሬ ህዝብ ሆይ! የእኔን በጣት የምትቆጠር ብርቱካን ከምትለምኑ ለምን ከዋናው ቦታ ሄዳችሁ…
Rate this item
(14 votes)
የአባ ባሕርይ መዝሙር /3/ በግጥም መልክ በግዕዝ ቋንቋ የፃፉት የሚከተለው ምሣሌ ይገኝበታል፡፡ እንዳመቸ አቅርበነዋል፡፡ በአንድ ዘመን እንዲህ ሆነ፡፡ አንድ ሰው በመንገድ እየሄደ ሳለ፣ በድንገት ከየት መጣ ሳይባል አንድ አውራሪስ ከተፍ አለበት፡፡ ሰውዬው እግሬ አውጪኝ ብሎ ፈፋውን ጉድባውን እየዘለለ፣ ጫካውን እያቋረጠ…
Rate this item
(22 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንድ ሰው ብዙ ከብቶች ወዳሉበት አንድ በረት ገብቶ አንድ ላም ሰርቆ ሲወጣ፤ አንድ መንገደኛ ሰው ያየዋል፡፡ ያም ሌባ ጣቱን አፉ ላይ አድርጐ “ዝም በል አትንገርብኝ ባክህ!” ይለዋል፡፡ ያም መንገደኛ ለማንም እንደማይናገርበት ራሱን በአዎንታ ነቀነቀለት፡፡ ሌላ ጊዜ ሌባውና…