ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ነፍስ አባት የነፍስ ልጃቸው ቤት ጎራ ይላሉ፡፡ የነፍስ ልጃቸውም፤ “ውይ አባቴ፤ እንኳን ደህና መጡ! መቼም ማሰብ አያስመሰግንም እንጂ ሳስብዎት ነው የመጡት!”ነፍስ - አባትየውም፤ “መቼም በደጃፍዎ ሳልፍ ዝም ብዬ ብሄድ አምላክዎ ያየኛል ብየ ገባሁ!”“እንደው ወዳጄ ሚካኤል አይለመነኝ…
Read 15121 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 23 May 2020 15:04
ከአንበሳና ከነብር ማን ያሸንፋል ሲሉት፤ ከሁሉም ከሁሉም አሣ ሙልጭልጭ ነው
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን ረዥም ጊዜ ሰፈሩ ሳይታይ ቆይቶ የመጣ አንድ ሰው፣ አንድ ወዳጁን መንገድ ላይ ያገኘዋል፡፡ ወዳጁም- እንዴ አንተ ሰውዬ፤ ለረጅም ጊዜ አልተያየንም እኮ፤ ታመህ ሆስፒታል ገብተህ ነበር እንዴ? ሰውዬው- አረ አልታመምኩም፤ ሆስፒታልም አልገባሁምለ፤ ምነው አሟረትርክብኝ! ወዳጁም -- ሟሟረቴ አይደለምለ፤…
Read 13768 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 16 May 2020 11:18
“እደጅ ያለው ሰንበሌጥ ሲታጨድ፣ ማድቤት ግድግዳ ላይ የተሰቀለው ሰፌድ ይንቀጠቀጣል”
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን እጅግ ክፉ ሚስት የነበረችው አንድ ቀና ባል ነበረ፡፡ ይህንን ባል ያቺ ክፉ ሚስቱ በጣም በጠዋት ትቀሰቅሰዋለች፡፡ አልጋዋ ላይ እንደተኛች፡- “በል ገንፎ አገንፋ” ትለዋለች፡፡ ባል እንደ ምንም ይነሳና ገንፎ ያገነፋል፡፡ ቅቤና በርበሬ ለውሶ “በይ ብይ የእኔ እመቤት” ይላታል፡፡…
Read 14542 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን በጉርብትና የሚኖሩና የሚዋደዱ ሁለት ውድ ጓደኛሞች ነበሩ፡፡ ሁለቱም ሙልጭ ያሉ መላጣዎች ናቸው፡፡ ገበሬዎች በመሆናቸው በእርሻ ወቅት ይረዳዳሉ፡፡ ይተጋገዛሉ፡፡ በመቀናጆም ያርሳሉ፡፡ የሰፈሩ ሰው በነሱ የመተሳሰብ ሁኔታ ይቀናባቸዋል፡፡ ሁለቱም ፀጉራቸው መላጣ በመሆኑ የቅጽል ስም ወጥቶላቸዋል፡፡ “ሁለቱ ዕንቁላሎች” ይባላሉ፡፡ አንድ…
Read 14328 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሽማግሌ ከልጃቸው ጋር መንገድ ሲሄዱ ብዙ አውሬዎች ካሉበት ጫካ ይደርሳሉ፡፡ ሽማግሌው በጣም ደንግጠው በአቅራቢያው ከምትገኝ ትንሽ ጐጆ ልጃቸውን ይዘው ይገቡና ይደበቃሉ፡፡ አውሬዎቹ ድምፃቸው ይሰማል፡፡ ልጅ - “አባዬ፤ ይሄ ጅብ ነው” ይላል፡፡ አባት - “ምንም ይሁን ልጄ…
Read 14064 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
(በቁም ያልረዳ ዘመድ ሲሞቱ አርባ ይደግሳል) ከዕለታት አንድ ቀን ሶስት ሰዎች አንድ ጫካ እያቋረጡ ሳሉ፣ አንዲት የወፍ ጫጩት ከዛፍ ላይ ጎጆዋ ወድቃ መሬት ላይ ያገኙዋታል፡፡ አንደኛው - “ቤቴ ወስጄ እንደ ዶሮ ጫጩት አሳድጋታለሁ” አለ፡፡ ሁለተኛው - “ለጥናትና ምርምር ትጠቅማለች፡፡ ወደ…
Read 14044 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ