ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(11 votes)
 ደራሲ ከበደ ሚካኤል ከፃፏቸው አስገራሚ ተረቶች መካከል የሚከተለው ተረት ደጋግሞ ቢነገር እንኳ የማይሰለችና ትምህርታዊ ተምሳሌት ነው፡፡ አንድ ፈረሰኛ ወደ አንድ ከፍተኛ ተራራ ይጓዝ ነበር፡፡ ወደ ተራራው ወገብ ላይ ሲደርስ አንድ ምስኪንና አንድ እግሩ ሽባ የሆነ ሰው እንዳቅሙ ቋጥኙን እየቧጠጠ ለመውጣት…
Rate this item
(12 votes)
 በአንድ አገር በአንዲት መንደር ውስጥ ብቻውን የሚኖር አንድ ሰዓሊ ነበር፡፡በመንደሩ ውስጥ አንድ ሐይቅ አለ፡፡ ሐይቁ ሰዓሊው ከሚኖርበት ቤት ጥቂት ራቅ ይላል፡፡ ያ ሰዓሊ ታላላቅ የተባሉ ስዕሎችን ይሰራና ወደ ተለያዩ የዓለም ክፍሎች ይልካል፡፡ በዚህም ታላቅ ስምና ዝናን ያተርፋል፡፡ ይህ ሁሉ ሲሆን…
Rate this item
(11 votes)
በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን የአፄ ቴዎድሮስ ቴያትር ውስጥ ስለ አፄ ቴዎድሮስ መድፍ ስለ ሴቫስቶፖል የተነገረውና የተተወነው ታሪክ በጣም ደማቅ ነው፡፡ አፄ ቴዎድሮስ፤ “ሃያ ሺህ ጎበዝ መልምላችሁ መድፌን ሴቫስቶፖልን መቅደላ አፋፍ ድረስ አምጡልኝ” ብለው ባዘዙት መሰረት፣ መድፉ መጣላቸው፡፡ያንን ቀጥ ያለ አቀበት፣ እጅግ…
Rate this item
(5 votes)
“ሁሉም ነገር ይለወጣል፡- ከለውጥ ህግ በስተቀር” ከዕለታት አንድ ቀን የፋሲካ እለት እናት፣ አባት፣ እንግዳና ልጅ ለመፈሰክ እየተዘጋጁ ነው፡፡ ልጁ እንግዳ ኖረም አልኖረም ከሰው ፊት እያነሳ የመብላት ልማድ አለው፡፡እናትና አባት ተሳቀዋል! እንግዳ ስለ ልጁ ጠባይ አያውቅም፡፡ እናትና አባት ልጁን ቆጥ ላይ…
Rate this item
(8 votes)
ጥንት በቀዝቃዛው ጦርነት ዘመን አንድ ምስኪን አሜሪካዊ፤ በአሜሪካኑ ሁዋይት ሐውስ ፊት ለፊት፣ ሣር ሲግጥ ይታያል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሰገነታቸው ላይ ቆመው ይህ ዜጋ ሳር ሲግጥ በማየታቸው እጅግ ተደንቀው ያስጠሩታል፡፡ ፕሬዚዳንት፤“ምን ሆነህ ነው ሳር የምትግጠው?”ምስኪኑ ዜጋም፤“ርቦኝ፡፡ ጠኔ ሊገለኝ ሲሆን ሳርም ቢሆን ልቅመስ…
Sunday, 18 March 2018 00:00

ባሉ ሳይገኝ ሚዜ መረጠች

Written by
Rate this item
(25 votes)
አንድ የታወቀ የዐረቦች ተረት አለ፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ዐረብ በአንድ ገደል አፋፍ እየሄደ ሳለ አንሸራተተው። ሆኖም ወደ ገደሉ ግርጌ ከመውደቁ በፊት አንዲት ሐረግ ይዞ ተንጠለጠለ፡፡ ግቢ - ነብስ ውጪ-ነብስ ሆነ! በመውደቅና ባለመውደቅ ማህል እየታገለ ሳለ፣ አንድ ሼህ በገደሉ አፋፍ…