ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ቶቶት የባህል ምግብ አዳራሽ የቡሄ በአልን ባህልን በጠበቀ መልኩ እንደሚያከብር አስታወቀ፡፡ በዓሉ ወግና ልማድ ጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ የበኩላችንን እናደርጋለን ያለው ቶቶት፤ የቡሄ አጨፋፈር ትርዒት የሚያቀርብ ሲሆን የሙልሙል ገፀ በረከትም ነሐሴ 13 ቀን 2003 ዓ.ም. እንዳዘጋጀ ገልጿል፡፡ በዝግጅቱ ታዋቂ አርቲስቶች፣ ደራስያን፣…
Read 4987 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደሳለኝ ስዩም የተዘጋጀው ..የጠረፍ ህልሞች.. ልቦለድ መሐፍ ታትሞ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ 184 ገፆች ያሉት መሐፍ በ25 ብር ለገበያ የቀረበ ሲሆን በሦስት ሺህ ቅጂ የታተመው መሐፍ በረከትነቱን ለፀሐፊ ተውኔት ጌትነት እንየው አድርጓል፡፡ አዘጋጁ ካሁን ቀደም ..ደም የተፋ ብእር.. የሚል የግጥም መሐፍ…
Read 6945 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጥናት የተመረኮዘ የሬዲዮ ድራማዎችን በማዘጋጀት የሚታወቀው ፖፕሌሽን ሚዲያ ሴንተር ..ሥነ ሁፍ ለማህበራዊ ለውጥና እድገት የፖፕሌሽን ሚዲያ ሴንተር ልምድ.. የሚል መሐፍ አዘጋጅቶ ያሳተመ ሲሆን ይሄንኑ መሐፍ በመጪው ሐሙስ ይመረቃል፡፡ በግዮን ሆቴል አዋሽ አዳራሽ በሚካሄደው የምረቃና የማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ካሁን በፊት በተለያዩ…
Read 5194 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በኢትዮጵያ፣ በእስራኤልና በአሜሪካ የሚኖሩ አድናቂዎቹና ወዳጆቹ ድምፃዊ ይርጋ ዱባለን የሚዘክር ኪነጥበባዊ ዝግጅት በጐንደር ከተማ ሊያቀርቡ ነው፡፡ በሚቀጥለው ሳምንት በከተማይቱ በሚቀርበው ዝግጅት የአርቲስቱ መገልገያ ቁሳቁሶች በአዲሱ ራስ ሚካኤል ስሁል ቤተመዘክር የሚቀርቡ ሲሆን ለዚህም የይርጋ ቤተሰቦች እና የጐንደር ከተማ ባህልና ቱሪዝም ህፈት…
Read 6850 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የቦብ ማርሌይ ፋውንዴሽን ለኢትዮጵያ 100ሺ ዶላር ለገሰበአፍሪካ ቀንድ ባሉ አገራት የሚገኙ 12 ሚሊዮን የረሃብ ተጠቂዎችን ለመታደግ ከ150 በላይ የዓለም ምርጥ አርቲስቶች በኢንተርኔት ሶሻል ሚዲያ የገቢ ማሰባሰብ ዘመቻ መጀመራቸውን የቢልቦርድ መሄት ዘገበ፡፡ ከ60 ዓመታት በኋላ የከፋ ረሃብ በምስራቅ አፍሪካ ከወር በፊት…
Read 3622 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ለ6ኛ ጊዜ የተካሄደው የ..ቢግ ብራዘርስ አፍሪካ.. አብሮ የመኖር ውድድር ባለፈው ሳምንት ሲጠናቀቅ የናይጀሪያዋ ኬረንና የዚምባቡዌዋ ዌንደል አሸናፊ ሆነው እያንዳንዳቸው 200ሺ ዶላር ተሸለሙ፡፡ ለ91 ቀናት በዘለቀው አብሮ የመኖር ውድድር ኢትዮጵያዊቷ ሃና መኩሪያ እስከ መጨረሻው ሳምንት በመዝለቅ ከሰባቱ ዕጩዎች ተርታ ከመግባቷም በላይ…
Read 4077 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና