ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Monday, 06 October 2025 09:41
3 ሚሊየን ብር የወጣበት መድረሻዬ ፊልም የፊታችን ጥቅምት 10 ይመረቃል
Written by Administrator
በፊልሙ ላይ 70 የሚያህሉ ተዋንያን የተሳተፉበት ሲሆን ሰለሞን ሙሄ ፣ መኮንን ላዕከ፣ ዘላለም ይታገሱ ፣ንጉሱ መልጌታ፣ፍቅረተ ደሳለኝ፣ ህይወት ጌታሁን፣ሰለሞን ተካ፣ችሮታው ከልካይ እና ሌሎች አንጋፍና ወጣት ተዋንያን ተሳትፈውበታል ።
Read 1036 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የሬጌ ሙዚቃ አቀንቃኙ ድምጻዊ ጆኒ ራጋ፣ በአዲሱ "እሳት እና ውሃ" አልበሙ እና በአልበም ቅምሻ ፕሮግራሙ፣ ከቴክኖ ከሞን 40 ስልክ ሞዴል ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ለበርካታ ዓመታት ድምጹ የጠፋው ጆኒ ራጋ ከሰሞኑ "እሳት እና ውሃ" የተሰኘ ሁለተኛ አልበሙን ይዞ…
Read 1095 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Read 1511 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ወይ አዲስ አበባ” መጽሔት .. በኅትመት ዋጋ መናር ምክንያት ከተቋረጠች በኋላ በአዲስ ዓመት ዋዜማ፣ የፊታችን ቅዳሜ .. ዳግም ለኅትመት በቅታ ከእጃችሁ ትገባለች። "ምነው ጠፋችሁ?!" የሚለው ጥያቄ ላለፉት ዓመታት ከብዙ አንባቢዎቻችን ለዝግጅት ክፍላችን የቀረበ ጥያቄ ነበር። "ተመለሱ" ያሉንም ብዙዎች ናቸው። ..…
Read 1570 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
'እንዲህ ያለም የለ!' የተሰኘ ጥዑም የግጥም ስብስብ መጽሐፉን እንዘክራለን። በሰዓቱ ተገኙና በሀብታሙና በጓደኞቹ በሚቀርቡ ጥዑም ግጥሞች ሰላምን ሸምቱ፤ ጎበዝ ገጣሚያንን ተዋወቁ! በፍል ውሃ በኩል ባለው የብሔራዊ ቤተመንግስት መግቢያ (5ኛ በር) ቢገቡ አዲስ ሃውስ ኦፍ ካልቸርን በቀላሉ ያገኙታል።
Read 1538 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
''የብሌን አንዳች'' የተሰኘው የጋዜጠኛ ዋለልኝ አየለ መጽሐፍ አርብ፣ ነሐሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ይመረቃል። ቦታ፡ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የስብሰባ አዳራሽ፣ አራት ኪሎ፣ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት ሰዓት፡ ከቀኑ 10 ሰዓት
Read 1101 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና

