ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
 ባለፉት አስራ ሰባት ዓመታት በኢትዮጵያ ተፈጥሮ ጥበቃ፣ ቅርስ፣ ታሪክ እና ባህል ዙሪያ ሲሰራ የቆየ ኢትዮጵያዊ የጉዞና ጉብኝት ጋዜጠኛ ነው። ከዚህ ቀደም "የመንገድ በረከት"፣ "ጎንደርን ፍለጋ"፣ "ሀገሬን" እና "ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች" የተባሉ መጻሕፍትን አሳትሞ ለአንባቢያን አድርሷል።የተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም "መንገድ ዐይኑ…
Rate this item
(3 votes)
Rate this item
(0 votes)
የተለያዩ ወጎችንና አጫጭር ታሪኮችን በመጻፍ የምትታወቀው ደራሲ ሕይወት እምሻው፤ ‹‹ለእርቃን ሩብ ጉዳይ›› የተሰኘ የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ መጽሐፍ ለተደራሲያን ልታቀርብ ነው።መጽሐፉ የፊታችን ሐሙስ ሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. አራት ኪሎ በሚገኘው ኢክላስ ሕንፃ፣ ዋልያ መጽሐፍ መደብር ከምሽቱ 11 ሰዓት ጀምሮ የሥነ…
Friday, 26 July 2024 20:23

"አዘቦት"

Written by
Rate this item
(2 votes)
የዩንቨርሲቲ ተማሪ ነው፣ አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ይጽፋል፣ ሞጋች ነው፣ የውይይት ባሕሉ ድንቅ ነው፣ መጻሕፍት ቆንጆ አድርጎ መተንተን ያውቅበታል፣ ምልከታውን እወድለታለሁ...ሌላም ሌላም! አሁን ደግሞ "አዘቦት" የተሰኘ የአጭል አጭር ታሪኮችን/Post card stories ይዞልን ቀርቧል። የት ማግኘት እንችላለን? ቢሉ በእጅ ስልክዎ፥ #afro…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ እያዩ ዳኛው የተሰናዳውና “ናዋዥ” የተሰኘው አዲስ የግለ ታሪክ መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ በዋናነት በደራሲው የግል ህይወት ላይ የሚያጠነጥን ቢሆንም፤ ኢትዮጵያዊያን በሱዳንና በሊቢያ በኩል ወደ አውሮፓ ለመግባት የሚያደርጉትን አስከፊና አስቸጋሪ የስደት ህይወት የሚያሳይ ነው ተብሏል፡፡ ነዋሪነቱን በጀርመን ያደረገው ደራሲ…
Rate this item
(0 votes)
የዓለማችንን ምርጥና ስመጥር የአጭር ልብወለድ ድርሰቶችን ትርጉም የያዘው “ደማቆቹ“ የተሰኘ መድበል በገበያ ላይ ውሏል፡፡ መጽሐፉ ከአሥራ አራት በላይ ደራስያንን ሥራዎች ያካተተ ሲሆን፤ ከእነዚህም ውስጥ አርነስት ሄሚንግዌይ፣ አየን ራንድ፣ ገብርኤል ጋርሺያ ማርኩዌዝ፣ አንቷን ቼኮቭ፣ ናጂብ ማህፉዝ፣ ማርጋሬት አትዉድና ሌሎችም ይገኙበታል፡፡በ254 ገጾች…
Page 5 of 322