ኪነ-ጥበባዊ ዜና
እንግሊዛዊቷ የአር ኤንድቢ ፣ ሶልና የካንትሪ ሙዚቃ ስልቶች አርቲስት አዴሌ የቢልቦርድ ምርጥ 10 አልበሞች የደረጃ ሠንጠረዥን በአንደኛነት ከተቆጣጠረች 13 ሳምንት እንደሆናት ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ ለገበያ ከበቃ 24ኛ ሳምንቱን የያዘው የአዴሌ አልበም ቢልቦርድን ለረዥም ሳምንታት በመምራት ከ10 ዓመታት በኋላ አዲስ ክብረወሰን አስመዝግቧል፡፡…
Read 4078 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ31 ዓመቷ ኢትዮጵያ ሃብተማርያም ሰሞኑን የሞታውን ሙዚቃ አሳታሚ ም/ፕሬዚዳንትና የዩኒቨርሳል ሙዚቃ አሳታሚ ከፍተኛ የኃላፊነት ሹመቶችን አገኘች፡፡ ኢትዮጵያ በእነዚህ ሹመቶች በዓለም የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ከፍተኛውን ስልጣን ከያዙት ባለሙያዎች ተርታ መግባቷን ዘገባዎች አመልክተዋል፡፡ ዩኒቨርሳል ሚዩዚክ ግሩፕ በዓለም የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ከሚጠቀሱ 4 ታላላቅ ኩባንያዎች…
Read 3942 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በየዓመቱ ሲካሄድ የቆየው የሸራተን የስዕል አውደ ርእይ ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ በመቀጠል ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገር የተሰበሰቡ የአርባ ሦስት ኢትዮጵያውያን ሥራዎች እንደሚቀርቡበት ተገለፀ፡፡ በመጪው አርብ ጧት በሆቴሉ በሚከፈተው የአራት ቀናት አውደ ርእይ ዋጋቸው ከአንድ ሺህ እስከ 100 ብር እና ከዚያም በላይ…
Read 4765 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በመዋዕል ታደሰ ተፎ የተዘጋጀው ..የሸረሪት ድር.. የአማርኛ ፊልም ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በዋነኝነት በሐርመኒ ሆቴል የሚመረቅ ሲሆን በአዲስ አበባ ፊልም ቤቶችና በሌሎች ከተሞች በተመሳሳይ ዕለት እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ የ100 ደቂቃ ልብ አንጠልጣይ ፊልሙን ሰርቶ ለማጠናቀቅ ሁለት ዓመት እንደፈጀ አዘጋጆቹ ተናግረዋል፡፡ አሸባሪነትን…
Read 4882 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ የዛሬ 10 ዓመት አሳትሞት የነበረውን ..የንስር ዐይን.. የተሰኘ ም ልብወለድ መጽሐፍ ለሁለተኛ ጊዜ አሳትሞ ለገበያ አቀረበ፡፡ በማህሌት አሳታሚነት የታተመው ይሄ መጽሐፍ በ35 ብር እየተሸጠ ነው፡፡ የኬምስትሪ መምህር የነበረው ደራሲ ፍቅረ ማርቆስ፤ ..ከቡስካ በስተጀርባ..፣ ..ኢቫንጋዲ..፣ ..የዘርሲዎች ፍቅር.. እና…
Read 7621 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
.ደርቢ.. 3ድ ፊልም ነገ ይመረቃልብሉ ናይል ፊልም እና ቴሌቪዢን አካዳሚ፣ ከስዊዘርላንድ ኤምባሲ እና ከጀርመን የባህል ተቋም (ጎተ) ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የአጭር ፊልም ውድድር የተጠናቀቀ ሲሆን አሸናፊዎች በመጪው ረቡዕ በጎተ በሚከናወነው ሥነ ሥርዓት የገንዘብ ሽልማት ያገኛሉ፡፡ የአካዳሚው ዳይሬክተር አቶ አብርሃም ኃይሌ…
Read 7112 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና