ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጋዳፊ የሥልጣን ዘመን ቤተሰባቸው ሊቢያ ለሆሊውድ ሳይመቹ መቆየታቸውን የተለያዩ ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ ዘገባዎቹ በሆሊውድ ፊልሞች ታሪክ በሊቢያ የገጠሙ ውጣ ውረዶችን በማስታወስና የጋዳፊ ቤተሰብ በሆሊውድ የነበራቸው ኢንቨስትመንት እጅግም ያልተሳካ እንደነበር አመልክተዋል፡፡ በ1977 እ.ኤ.አ “ዘ ሜሰጅ” በሚል ርዕስ በነብዩ መሃመድ የህይወት ታሪክ ላይ…
Read 4253 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የአርቲስት ታምሩ ብርሃኑ ድርሰት እና ዝግጅት የሆነው “ባለትዳሮቹ” አዲስ ትያትር ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ ይመረቃል፡፡ አርቲስት ስናፍቅሽ ተስፋዬ በረዳት አዘጋጅነት በሠራችበት ትያትር ራሷ ስናፍቅሽ ተስፋዬ፣ ወለላ አሰፋ፣ ተስፉ ብርሃኔ፣ ዮናስ ጌታቸው፣ አዲስዓለም መግራ…
Read 4305 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዲስ አበባ የሚገኙ ታዳጊዎች እና ሕፃናት የክቡር ዶክተር ሐዲስ አለማየሁን ልደት በትዕይንት ጥበባት ያከብራሉ፡፡ ዛሬ ጠዋት በሐገር ፍቅር ትያትር ቤት ትልቁ አዳራሽ በሚቀርበው ዝግጅት የአንጋፋው ደራሲ እና ዲፕሎማት ክቡር ዶ/ር ሐዲስ አለማየሁ 102ኛ ዓመት ልደት መታሰቢያ ይከበራል፡፡ዛጎል ቤተመፃሕፍት ባዘጋጀው ዝግጅት…
Read 4640 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በቅርቡ ለንባብ የበቃው የደራሲ መሃመድ ሰልማን “ፒያሳ ማህሙድጋ ጠብቂኝ” የተሰኘ መፅሐፍ በነገው ዕለት ከቀኑ 8 ሰዓት በሚዩዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ ለውይይት እንደሚቀርብ ተገለፀ፡፡ አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን ውይይት ደራሲና ኃያሲ መስፍን ሃብተማርያም ይመሩታል፡፡
Read 4908 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ያልታበሱ እንባዎች” እና “አድጎ አይቼው” በሚሉ ሥራዎቻቸው የሚታወቁት ደራሲ አሰፋ በቀለ ገብረኢየሱስ “ምዕራባዊት” በሚል ርእስ አዲስ፣ረዥም ልቦለድ መፅሐፍ ለንባብ አበቁ፡፡ በሦስት ክፍሎች 69 ምዕራፎችን በ252 ገፆቹ የያዘው መፅሐፍ በ35 ብር ከትናንት በስቲያ ጀምሮ እየተሸጠ ነው፡፡
Read 5671 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በኢዮብ ተስፋዬ ተጽፎ አንተነህ ሞትባይኖር አዘጋጅቶ ፕሮዲዩስ ያደረገው “ብሌን” የፍቅር ፊልም ነገ እና ከነገ ወዲያ በአዲስ አበባ እና በሌሎች ከተሞች በሃያ አምስት ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡ ዋነኛ መመረቂያውን በስድስት ኪሎው ስብሰባ ማዕከል ያደረገው የ100 ደቂቃ ፊልም ላይ ወይ ሰው አንተነህ፣ ሰላማዊት…
Read 2857 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና